09/10/2021
ሰው ሁሉ ያለተስፍ መኖር አይችልም! ምክንያቱ ድግሞ ተስፋ ዛሬን እንዲሁም ነገን የምንኖርበት አቅማችን ስለሆነ፡፡
ሰው ተስፋ የሚያደርገውን ፍለጋ እንድሚባዝነው ለሆዱ እንኳን አይባዝንም፤ አስተውሎትም ሆነ ሳያስተውል በውስጡ ተስፋውን ይናፍቃል፣ ይጎመጃል፣ ይለምናል፡፡
ተስፍ ምናደርገው ምን ይሆን ?
ብዙ ሰው ትምህርቱን፣ ቤተሰቡን፣ ገንዘቡን፣ መንግስትን፣ ጓደኛውን፣ ንብረቱብ፣ ጎሳውን፣ ሃገሩን፣ ወ.ዘ.ተ ተስፋው ያደርጋል!
እናንተስ ስለነገ ተስፋ ምታደርጉት ምንድነው? ማንነው?
ሃሳባችሁን ጻፉልን እንወያይበታለን።