Ethiophonic

Ethiophonic

Share

EthioPhonic Projects
#Jazz #instrumentaljazz #music #ethiopianjazz It has both music and video production teams under its recording level.

Ethiophonic Jazz project is a collective of musicians who work in collaboration to produce traditional and international jazz music as well as they produce instrumental and audio record level productions. Ethiophonic jazz project is one of Recording level in Ethiopia for producing jazz music and its music video.

Photos from Ethiophonic's post 26/06/2025

🕒 ልዩ የሁለት ወር የሙዚቃ ትምህርት ፕሮግራም በክረምት
🗓️ A special two-month music education program in the summer

↗️ አድራሻችን: አየር ጤና ጵንኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁ. 24 ያገኙናል
📍 Location: Ayer Tena, Peniel Tower above Grace Café, Office # 24

🎸 ጊታር (አኮስቲክ, ቤዝ, ሊድ), ፒያኖ/ኪቦርድ , ድራም, ሳክስፎን, የድምጽ አወጣጥ(ቮካል), ቫዮሊን
🎹 Guitar(Acoustic, Bass, Lead), Keyboard, Drum, Saxophone, Vocal, Violin

📞 ስልክ ቁጥር | Phone: 0948886767 | 0973980461

ዳዮ | Dayo - አዲስ መዝሙር (New Ethiopian Gospel Song) - Official Video 23/11/2024

Subscribe ያድርጉ! ሙሉ ቪዲዮው YouTube ላይ

ዳዮ | Dayo - አዲስ መዝሙር (New Ethiopian Gospel Song) - Official Video ኢትዮ-ፎኒክ ፕሮጀክቶች ከዘማሪ ዝናው ታደሰ ጋር "ዳዮ" (በጌዶኛ ወንድሜ) - ደስ የሚል የጃዝ መዝሙር ከወንጌል መልእክት ጋር አቀረበ።EthioPhonic Projects with singer Zenaw Tadese presents Dayo (my brother...

01/07/2024

ልዩ የሁለት ወር የሙዚቃ ትምህርት ፕሮግራም በክረምት

ከ ሀምሌ 1- ነሀሴ 30 የሚቆይ
ከጠዋቱ 3:00 - እስከ ምሽቱ 12:00 በሳምንት ሶስት ቀን በፈለጉት የሰዓት አማራጭ ለአንድ ሰዓት የሚቆይ ኪስን በማይጎዳ አነስተኛ ክፍያ ለሁለት ወር ስልጠና አዘጋጅተናል።

አድራሻችን አየር ጤና ጵንኤል ህንፃ ሁለተኛ ላይ ቢሮ #24 ያገኙናል

ጊታር (አኮስቲክ, ቤዝ, ሊድ), ፒያኖ/ኪቦርድ , ድራም, ሳክስፎን, የድምጽ አወጣጥ(ቮካል), ቫዮሊን
ስልክ ቁጥር
0948886767
0936373918

A special two-month music education program in the summer

• Schedule: Hamle 1 - Nehase 30
• Time: 3:00 - 12:00, for 1 hour for two
months.
• Location: Ayer Tena, Peniel Tower above Grace Café, Office # 24

• Instruments: Guitar(Acoustic, Bass, Lead), Keyboard, Drum, Saxophone, Vocal, Violin
🄿🄷🄾🄽🄴
0948886767
0936373918

መሰረታዊ የኪቦርድ ትምህርት ከኢትዮፎኒክ ፕሮጀክት - ክፍል አንድ // Piano lesson for Beginners - Ethiophonic Projects 01/10/2022

የኪቦርድ ትምህርት ክፍል አንድ - ከዝናቡ ተስፋዬ ጋር | እየተማሩ ሼርና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን - Ethiophonic Projects

መሰረታዊ የኪቦርድ ትምህርት ከኢትዮፎኒክ ፕሮጀክት - ክፍል አንድ // Piano lesson for Beginners - Ethiophonic Projects የኪቦርድ ትምህርት በአማርኛ - ክፍል አንድ 1 | Piano For Beginners - Ethiophonic Projectsየተወደዳችሁ እንኳን ወደዚህ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ ፣ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የዚህን ተከታ....

የቦክስ ጊታር ትምህርት - ክፍል ሁለት 2 | Guitar For Beginners Part 2 - Ethiophonic Projects 21/07/2022

የቦክስ ጊታር ትምህርት ክፍል ሁለት - ከምስገና ወልደ ገሪማ ጋር | እየተማሩ ሼርና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን - Ethiophonic Projects

የቦክስ ጊታር ትምህርት - ክፍል ሁለት 2 | Guitar For Beginners Part 2 - Ethiophonic Projects የቦክስ ጊታር ትምህርት - ክፍል አንድ 1 | Guitar For Beginners - Ethiophonic Projectsየተወደዳችሁ እንኳን ወደዚህ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ ፣ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የዚህን ተከታታይ .....

የቦክስ ጊታር ትምህርት - ክፍል አንድ 1 | Guitar For Beginners - Ethiophonic Projects 13/07/2022

ከብዙ ሰዎች በቀረበልን ጥያቄ መሰረት እነሆ ጊታርን በነጻ ልናስተምራችሁ የመጀመሪያ ቪዲዮአችንን ለቀናል ገብተ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ በቅርብ ቀን የምንለቃቸውን ቀጣይ ቪዲዮዎች በመከታተል በአጭር ቀናት ውስጥ አስገራሚ ጊታር ተጫዋች ይሁኑ

ጊታር ከምስኛ ወ/ገሪማ ጋር

የቦክስ ጊታር ትምህርት - ክፍል አንድ 1 | Guitar For Beginners - Ethiophonic Projects የቦክስ ጊታር ትምህርት - ክፍል አንድ 1 | Guitar For Beginners - Ethiophonic Projectsየተወደዳችሁ እንኳን ወደዚህ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ ፣ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የዚህን ተከታታይ .....

Tariku Yiwera - Zerubabel Negash From Ethiophonic Jazz | ታሪኩ ይወራ - ዘሩባቤል ነጋሽ ከኢትዮፎኒክ 23/03/2022

🔴⭕ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ!!!⭕🔴
ታሪኩ ይወራ የኢየሱሴ - ኦሪጅናል መዝሙር አገኘሁ ይደግ ከኢትዮፎኒክስ በጃዝ ሪሚክስ ተደርጎ በዘሩባቤል ነጋሽ እንዲህ ተዘምሯል! ተባረኩበት

Tariku Yiwera - Zerubabel Negash From Ethiophonic Jazz | ታሪኩ ይወራ - ዘሩባቤል ነጋሽ ከኢትዮፎኒክ ይህ ታሪኩ ይወራ የተሰኘ መዝሙር በመጀመሪያ በተወደደው ወንድማችን አገኘሁ ይደግ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት የተሰጠ ሲሆን ይህ መዝሙር ብዙዎችን ያጽናና እና ያበረታ ነው። ይህንን መዝ....

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Addis Ababa