Dabat General Secondary School

Dabat General Secondary School

Share

Dabat General Secondary School Official Page

31/10/2021

ውድ ተማሪዎቻችን የEconomics ፈተና የማይካተት በመሆኑ ያለችውን ጊዜ በአግባቡ እንደትጠቀሙ መልዕክታችን እናስተላልፍለን ።

29/10/2021
25/10/2021

ማስታወቂያ
የዳባት አጠ/2ኛ/ደረጃ ት/ቤት የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ነገ ማለትም 16/02/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 በትምህርት ቤቱ በመገኘት የብሔራዊ ፈተና የቅደመ ዝግጅት ውይይት እና አድሜሽን ካርድ የምትውስዱበት ዕለት በመሆኑ የትምህርት ቤት መታወቂያ በመያዝ በተጠቀሰው ሰዓት እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፍለን ።
ት/ቤቱ

Photos from North Gondar Communication's post 05/10/2021
Photos from ላይ አርማጭሆ ወረዳ ትምህርት ዋና ጽ/ቤት Lay Armachiho woreda Education main Office.'s post 01/10/2021
08/09/2021

ከአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2014 ትምህርት ዘመንን አስመልክቶ የተላለፈ መረጃ
ከመስከረም 3-14/2014 ዓ.ም በሁሉም የክፍል ደረጃ የተማሪዎች ምዝገባ ይካሄዳል
ከመስከረም 18-21/ 2014 ዓ.ም የትምህርት ሳምንት
መስከረም 24/2014 ዓ.ም የመማር ማስተማሩ ስራ በይፋ ይጀመራል
በመሆኑም የትምህርት ባለሙያዎች፣መምህራን፣ ተማሪዎች፣ወላጆችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉ ቢሮው ጥሪውን ያቀርባል፡፡
ማሳሰቢያ በዞን ከተሞች የሚገኙ ተማሪዎች የልደት ሰርተፍኬት በመያዝ መመዝገብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
መልካም የትምህርት ዘመን
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ

21/07/2021

"ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው" እንደሚበለው ሆኖ እንጅ ለእነዚህ ወታደሮች እንኳን የወር ደመወዝ ቀርቶ ደም ብንልክ በጣም ያንሳናል ጎበዝ!!!

20/07/2021

አስደሳች ዜና የክረምት ትምህርት በትግራይ በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች እየተማራችሁ ለቆያችሁ ተማሪዎች በሙሉ:-
ከዚህ በፊት ዲግሪና 2ኛ ዲግሪ በክረምት ት/ት በትግራይ ክልል ሲከተታሉ የነበሩ መምህራንን የዩኒቨርስቲ ለውጥ በክልላችንስለሚደረግላችሁ በአስቸኳይ በሁሉም ወረዳችሁ መርሱ የምትማሩትን የት/ት ደረጃ, ስንተኛ ዓመትና ዲፓርትመንት ሪፖርት እንድታደርጉ ት/ቢሮ በጥብቅ ይገልፃል!!

Photos from AWi Injibara's post 13/07/2021
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address


Dabat
Addis Ababa