MAAE 2016-17

MAAE 2016-17

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from MAAE 2016-17, College & University, LIDETA, Addis Ababa.

08/03/2021


እንኳን አደረሳችሁ።
በቅዱስ ያሬድ ጾመ ድጓ የዐቢይ ጾም ሰንበታት ሥያሜና መቼ እንደሚውሉ

«ይጹም ዐይን፥ ይጹም ልሳን፥ ዕዝንኒ ይጹም እምሰሚዐ ህሱም በተፋቅሮ፤ በፍቅር በመጽናት ዓይን ክፉ ነገርን ከማየት ይጹም፣ አንደበትም ክፉ ከመናገር ይጹም፣ ጆሮም ክፉ ከመስማት ይጹም”
በቅዱስ ያሬድ ጾመ ድጓ

🗓የካቲት ፳፱ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም.
March 8, 2021 ይገባል።

❖ እግዚአብሔር አምላካችን መዋዕለ ጾሙን በሰላም እንዳስጀመረን ሱባኤውን በሰላም አስፈጽሞ ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም እንዲያደርሰን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን::

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤ. ክ.
የጀርመንና አካባቢው ሀገረ ስብከት

06/01/2021
Photos from በጉራጌ ዞን የምሁር አክሊል ወረዳ  የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች  ጽ/ቤት's post 06/01/2021
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


LIDETA
Addis Ababa
AG