Asquala Academy

22/12/2020
31/07/2020

መልካም ዜና ለወላጆች እና ተማሪዎች!
አስኳላ አካዳሚ ከትምህርት በኋላ ከኬጂ - 12ተኛ ክፍል ይሰጥ የነበረውን የማጠናከሪያ ትምህርት ወቅቱን ባገናዘበና ዘመናዊ በሆነ መልኩ ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅት ስናደርግ መቆየታችን ይታወቃል፡፡ በመሆኑም በአዲስ አበባ ውስጥ ባሉ ኢንተርናሽናል እና ሃገር አቀፍ ት/ቤቶች ውስጥ ይሰጥ የነበረውን ትምህርት ብቃት እና ረጅም አመት ልምድ ያላቸውን መምህራን በማሰባሰብ የጥናት ፕሮግራሙን በዘመናዊ መንገድ ለማስቀጠል ታስቧል፡፡
በመሆኑም በድርጅታችን ድህረ ገፅ በመግባት
- በምስል የታገዘ ቀረፃ
- ተመርጠውና ተዘጋጅተው የቀረቡ ማስታወሻዎች
- ራሳቸውን የሚፈትሹበት መልመጃዎች
- የመምህራን ፣ የስነ ልቦና ባለሙያዎች ምክር እና ትምህርታዊ የሆኑ ልዩ ልዩ እውቀቶችን አጣምረን በሰፊው ተደረሽ ለመሆን ዝግጅታችንን አጠናቀናል፡፡
- Online በመግባት Video ማግኘት ይችላሉ
- Internet ማግኝት የማይችሉ ከሆነ ፕሪንት ተደርጎ የትዘጋጁ ማቴሪያሎችን እና Video በፍላሽ ወይም በሲዲ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- Internet ማግኘት የማይችሉ እና ያለንበት ቦታ ድረስ መምጣት የማይችሉ በሞተረኛ ያሉበት ቦታ ድረስ በልዩ ጥንቃቄ እናደርሳለን፡፡
በታላቅ ቅናሽ በወር 250 ብር ብቻ አገልግሎቱን ማግኘት ይቻላል!!
ለበለጠ መረጃ ፦ 0910 316321
0929 28 44 71
ልብ ይበሉ ልጆች ይህን ቤት የሚቆዩበትን ጊዜ እንደ መልካም አጋጣሚ በመውሰድ ለቀጣዩ ስኬታቸው መሰረት የሚሆን ነገር መስራት ይቻላል፡፡

Some activities to enjoy with your kids, during quarantine.
10/05/2020

Some activities to enjoy with your kids, during quarantine.

Happy mothers' day !
10/05/2020

Happy mothers' day !

02/04/2020

ማስታወቂያ /Notice
ት/ቤታችን ከ ሐሙስ መጋቢት 24/2012 ጀምሮ በ ቴሌግራም በኩል መረጃዎችን ተደራሽ ለማድረግ ዝግጅት አድርጋል፡፡ በመሆኑም ቴሌግራማችንን በAsquala Academy plc በኩል ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
******************************
******************************
*************
The School has created its Telegram chanal as of April 2, 2020 on wards. Therefore to get updated information and school materials please join our page at Asquala Academy plc.

Stay at home!!! Art activities !
31/03/2020

Stay at home!!!
Art activities !

ልጆች አቤት ሲውሉ እየተዝናኑ የፈጠራ ችሎታቸውን እንዲያዳብሩ ያግዙዋቸው... እቤት በመቀመጥ ኮሮናን አንከላከል:: Stay at home games!
31/03/2020

ልጆች አቤት ሲውሉ እየተዝናኑ የፈጠራ ችሎታቸውን እንዲያዳብሩ ያግዙዋቸው... እቤት በመቀመጥ ኮሮናን አንከላከል:: Stay at home games!

22/02/2020

Are you a secondary-level, full-time teacher who is looking for professional development opportunities? If so, the U.S. Embassy in Addis Ababa is pleased to inform you about the 2020-2021 Fulbright Teaching Excellence and Achievement (Fulbright TEA) Program. This program sends secondary-level teachers to the United States for six-weeks to attend academic seminars for professional development at a U.S. university, and to share their expertise with American counterparts and students. For the eligibility criteria and the application, go to https://bit.ly/2T1qnHw. Applications are due March 22.

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911337650

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asquala Academy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Asquala Academy:

Shortcuts

Share

Category