Geez Education & Training

Call Directions Website Contact the school

Geez Education & Training Education for Learning, For Earning, For Life!

ግእዝ ትምህርትና ስልጠና እንኳን ለብርሃነ መስቀሉና ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር እና በመተሳሰብ የሚያሳልፍት በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል፡፡ መል...
27/09/2026

ግእዝ ትምህርትና ስልጠና እንኳን ለብርሃነ መስቀሉና ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር እና በመተሳሰብ የሚያሳልፍት በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል፡፡

መልካም የመስቀል በዓል!!

📢ማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ይከታተሉ!
‎ዌብሳይት:- https://geezedtech.com/
‎
ፌስቡክ; https://web.facebook.com/GeezEdTEch
‎
‎ቴሌግራም; https://telegram.me/geezeducation
‎
‎ሊንክድኢን;- https://www.linkedin.com/company/geez-education-training
‎
‎ቲክቶክ;- https://www.tiktok.com/
‎
‎📝 ፕሮግራሞቻችን እንዲያገኙ ኣሁንኑ ይመዝገቡ:
‎ 👉 https://lnkd.in/e5rCvaqT
‎
መልካም በዓል!

A strong culture is a powerful competitive advantage and it is one of the hardest factors in engagement, productivity, a...
25/09/2026

A strong culture is a powerful competitive advantage and it is one of the hardest factors in engagement, productivity, and employee retention.

Strengthen leadership, employee engagement, communication, collaboration and people development to create a high-performing workplace.

📩 Build a culture where people thrive. Contact us today.

📢 𝙁𝙤𝙡𝙡𝙤𝙬 𝙪𝙨 𝙛𝙤𝙧 𝙩𝙝𝙚 𝙡𝙖𝙩𝙚𝙨𝙩 𝙩𝙧𝙖𝙞𝙣𝙞𝙣𝙜 𝙥𝙧𝙤𝙜𝙧𝙖𝙢𝙨, 𝙘𝙖𝙧𝙚𝙚𝙧 𝙤𝙥𝙥𝙤𝙧𝙩𝙪𝙣𝙞𝙩𝙞𝙚𝙨, 𝙖𝙣𝙙 𝙚𝙫𝙚𝙣𝙩𝙨!

‎𝒘𝒆𝒃𝒔𝒊𝒕𝒆:- (https://geezedtech.com/)
𝑭𝒂𝒄𝒆𝒃𝒐𝒐𝒌;- (https://web.facebook.com/GeezEdTEch)
‎𝑻𝒆𝒍𝒆𝒈𝒓𝒂𝒎;- (https://telegram.me/geezeducation)
‎𝑳𝒊𝒏𝒌𝒆𝒅𝒊𝒏;- (https://www.linkedin.com/company/geez-education-training)
‎𝑻𝒊𝒌𝒕𝒐𝒌;- (https://www.tiktok.com/)

‎📝 𝘼𝙥𝙥𝙡𝙮 𝙃𝙚𝙧𝙚 for our current open Masterclass (https://forms.gle/bkfh7BUqy3s3J2UEA)

23/09/2026

Who should take AI for Workforce Program of Geez Education & Training ?

You will get the answer on this video.

Contact us now!
+251977448467

22/09/2026
🎉 መልካም አዲስ ዓመት! 🎉አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታ፣ የጤና እና የስኬት ይሁንላችሁ። በእውቀትና በትምህርት የተሞላ የተሻለ ዓመት እንዲሆን እንመኛለን።ከ Geez Education and T...
11/09/2026

🎉 መልካም አዲስ ዓመት! 🎉

አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታ፣ የጤና እና የስኬት ይሁንላችሁ። በእውቀትና በትምህርት የተሞላ የተሻለ ዓመት እንዲሆን እንመኛለን።

ከ Geez Education and Training ቡድን ልባዊ የአዲስ ዓመት ምኞት! 🌟

🌟እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! 🌟ውድ የግእዝ ትምህርትና ስልጠና ቤተሰቦች፣ ተማሪዎች፣ ባለሙያዎች፣ አጋሮቻችን እና ደንበኞቻችን፣እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት በሰ...
11/09/2026

🌟እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! 🌟

ውድ የግእዝ ትምህርትና ስልጠና ቤተሰቦች፣ ተማሪዎች፣ ባለሙያዎች፣ አጋሮቻችን እና ደንበኞቻችን፣

እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት በሰላም፣ በጤና፣ በደስታ እና በተስፋ አደረሳችሁ!

አዲሱ ዓመት አዳዲስ ዕድሎችን፣ እውቀትን፣ ስኬትን እና የግልና የሙያ እድገትን ይዞላችሁ እንዲመጣ እንመኛለን።
ግእዝ ትምህርትና ስልጠና በእውቀት፣ በክህሎት እና በተግባራዊ ሥልጠና ሰዎችን ለወደፊት ስኬት ማብቃትን በላቀ ሁኔታ ይቀጥላል።

በአዲሱ ዓመት አብረን እንማር፣ እንደግ፣ እንፍጠር እና የተሻለ ነገን አብረን እንገንባ! 🚀

2019 ዓ.ም. የእውቀት፣ የእድገት እና የስኬት ዓመት ይሁንልን!

🎊 እንኳን አደረሳችሁ! 🎊

እንኳን ለ2019  ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን!አዲሱ ዓመት  ለአገራችን የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት ዓመት እንዲሆንልን የግዕዝ ትምህርትና ስልጠና (Geez EdTech) ልባዊ ምኞት ...
10/09/2026

እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን!

አዲሱ ዓመት ለአገራችን የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት ዓመት እንዲሆንልን የግዕዝ ትምህርትና ስልጠና (Geez EdTech) ልባዊ ምኞት ነው።

ሰላም ለሁሉም ነገር መሠረት ነውና አገራችን ሰላም ሆና የጀመርነውን የዲጂታል ትምህርት የማስፋፋትና የሰው ኃይል የማበልጸግ ጉዞ ይበልጥ የምናሳካበት ዓመት እንዲሆንልን እንመኛለን።

ለደምበኞቻችን፣ አጋሮቻችን እና መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም አዲስ ዓመት!

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Geez Education & Training posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Geez Education & Training:

Shortcuts

Share