15/03/2022
Fr. Antonio narrates that during the war in Africa an Italian soldier was standing behind a large rock, while a fierce battle was going on.
Suddenly a monk stood beside him and pulled him gently by the sleeve, saying he should get out form behind the rock.
The soldier did not want to leave what he thought was a safe place.
The monk pulled a second time, and was more emphatic. he did not move. Then the monk pulled him out by force.
Right after that the entire place where the soldier had been standing blew up. The monk disappeared.
Some days after as he was relating this to a fellow soldier, the companion showed him a picture of Padre Pio which he always carried with him.
The soldier whose life had been saved exclaimed:
"Why, that is Definitely the Monk who Saved my life!"
Prior to this he had never seen Padre Pio or heard of him before.
27/11/2017
ኔክሰስ የትምህርት ተቋም ለሁለተኛ ዙር የነጻ ስልጠና ምዝገባ ጀምሯል።
በመሰረታዊ ሥራ ፈጠራ (Basic Entrepreneurship) በየዓመቱ እንደሚያደርገው ሁሉ ዜጎችን በመሰረታዊ ሥራ ፈጠራ በነጻ ማሰልጠን በጥቂት ግብዓት እንዴት የራሳቸውን ሥራ መጀመር እንደሚችሉ ወይም በንግድ ዓለም የሚገኙ ዜጎች ደግሞ እንዴት ተወዳዳሪ ሆነው ተፎካካሪዎቻቸውን ማሸነፍ እንደሚችሉ ለሁለት ቅዳሜና እሁድ ገማሽ ግማሽ ቀን ስልጠና የሚሰጥ ስለሆነ ይህንን ጠቃሚ ዕድል ምንም ገንዘብ ሳይከፍሉ መጠቀም የሚፈልጉ ሰዎች እስከ ኅዳር 30/2010 ዓም ድረስ ኬ ኬር ህንጻ ያለው ቢሮአችን ሁለተኛ ፎቅ ቁጥር 218 በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912629413 ወይም 0947724658 በማንኛውም ጊዜ መደወል ይቻላል።
10/11/2017
በኔክሰስ የትምህርት ተቋም የ2010 ዓ.ም. የነጻ የሥራ ፈጠራ የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞች ስልጠናው የሚጀምረው ቅዳሜ ኅዳር 2/2010 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3 ሰዓር ስለሆነ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 2:30 በተቋሙ የማሰልጠኛ ማዕከል ኬኬር ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ክፍል ቁጥር 231 እንድትገኙ እናሳስባለን።
30/10/2017
ኔክሰስ የትምህርት ተቋም ወደ ውጭ ሀገራት ለምትሄዱ ፎርሞችን የመሙላትና የማማከር ስራ የሚሰራ መሆኑን እንገልጻለን።
30/10/2017
ኔክሰስ የትምህርት ተቋም በየዓመቱ እንደሚያደርገው ሁሉ ነጻ የሥራ ፈጠራ ስልጠና ለተወሰነ ጊዜ ብቻ ለመስጠት ተዘጋጅቷል። በዚሁ መሰረት መሰልጠን የምትፈልጉ ሁሉ ከኅዳር 25 ጀምሮ ለ2 ቅዳሜ እና እሁድ ግማሽ ግማሽ ቀን የሚሰጥ በመሆኑ እንድትመዘገቡ ያሳስባል።
አድራሻ ኬኬር ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 218
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች ሁለት ጉርድ ፎቶግራፎች ብቻ
20/09/2017
ኔክሰስ የትምህርት ተቋም ከመስከረም/2010 ዓ.ም. ጀምሮ የሙያ እውቅና ፈቃድ ባገኘበት የስሥራ ፈጠራ ላልተወሰነ ግዜ የነጻ ስልጠና የጀመረ መሆኑን በደስታ ይገልጻል። ስለሆነም ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ ሁሉ ያለን ቦታ ውሱን ስለሆነ ፈጥናችሁ ከወዲሁ እንድትመዘገቡ ያሳስባል።
ተቋሙ
19/07/2017
ወደ ካናዳ በህጋዊ መንገድ ለመሄድና ወዲያው የመኖሪያ ፈቃድ አግኝታችሁ ለመኖር የምትፈልጉና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሁሉ በ0911153872 ደውላችሁ አነጋግሩን:
1ኛ) ወንድ
2ኛ) ያላገባ
3ኛ) አግብቶ ለመሄድ ፍቃደኛ የሆነ
4ኛ) IELTS (International English Language Testing System)ተፈትኖ ቢያንስ 5.5 እና ከዚያ በላይ ያመጣ
5ኛ) ቢያንስ የ 2 ዓመት የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል
6ኛ) 12,000 የካናዳ ዶላር በግል የባንክ አካውንት ስቴትመንት ማሳየት የሚችል
25/06/2017
ውጭ ሀገር ለመሔድ ኤምባሲ ለምትገቡ የኤምባሲ ፎርም በኢንተርኔት በጥንቃቄ የመሙላት አገልግሎት የምንሰጥ መሆኑን እንገልጻለን።
24/09/2016
http://thesources.co/
The Sources
Getting Your First 1,000 Users A classic problem with an African twist. Learn fast tricks to get your first 1,000 users through telecom partnerships, roadside hustle and other techniques that work well in Africa.