H2 Computer and Language Training Center

H2 Computer and Language Training Center Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from H2 Computer and Language Training Center, Middle School, Megenagna Bethlehem Plaza 3rd floore Office No 302, Addis Ababa.

ለእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ!Eid Mubarak to all Muslims!
23/05/2020

ለእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ!
Eid Mubarak to all Muslims!

Ramadan Kareem for all our H2 muslim families.
24/04/2020

Ramadan Kareem for all our H2 muslim families.

"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷአል እንጂ በዚህ የለም።"  የሉቃስ ወንጌል 24÷5 እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በዓል አደረሳችሁ! Happy Easter!
19/04/2020

"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷአል እንጂ በዚህ የለም።" የሉቃስ ወንጌል 24÷5 እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በዓል አደረሳችሁ!
Happy Easter!

 #እርቀትዎንይጠብቁ
11/04/2020

#እርቀትዎንይጠብቁ

ውድ የተቋማችን ተማሪዎች በሙሉ አዲስና ትክክለኛ በሆነው የቴሌግራም ቻናላችን የተለያዪ አጋዥ የመማሪያ መፅሐፍትን፣አስተማራዎች የሚሰጡትን አጫጭር ኖቶችና መለማመጃዎች እንዲሁም የተለያዪ መረጃ...
10/04/2020

ውድ የተቋማችን ተማሪዎች በሙሉ አዲስና ትክክለኛ በሆነው የቴሌግራም ቻናላችን የተለያዪ አጋዥ የመማሪያ መፅሐፍትን፣አስተማራዎች የሚሰጡትን አጫጭር ኖቶችና መለማመጃዎች እንዲሁም የተለያዪ መረጃዎችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

https://t.me/H2Ethiopia

Stay Home,Stay Safe!
09/04/2020

Stay Home,Stay Safe!

ምንም እንኳን ተቋማችን በኮረና ቫይረስ ምክንያት ትምህርት ስልጠና የማንሰጥና ዝግ ቢሆንም የትምህርት ጥራት እንዴት የበለጠ ማምጣት እንደሚቻል በተቋማችን ስር ያሉ የተመረጡ አሰልጣኞች ከባለፈ...
04/04/2020

ምንም እንኳን ተቋማችን በኮረና ቫይረስ ምክንያት ትምህርት ስልጠና የማንሰጥና ዝግ ቢሆንም የትምህርት ጥራት እንዴት የበለጠ ማምጣት እንደሚቻል በተቋማችን ስር ያሉ የተመረጡ አሰልጣኞች ከባለፈው የቀጠለና ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ ምክክር እያካሄዱ ይገኛሉ።

Meeting continued on delivering quality of education by selected trainers of our organization in safe and clean envirome...
01/04/2020

Meeting continued on delivering quality of education by selected trainers of our organization in safe and clean enviroment.

እጅዎትን በተገቢው መልኩ በማፅዳት ጤናዎትን ይጠብቁ!952 እና 8335  ነፃ የስልክ መስመር ላይ ይደዉሉ
28/03/2020

እጅዎትን በተገቢው መልኩ በማፅዳት ጤናዎትን ይጠብቁ!
952 እና 8335 ነፃ የስልክ መስመር ላይ ይደዉሉ

20/03/2020
ውድ የተቋማችን የቋንቋ ተማሪዎች በሙሉ ከነገ መጋቢት 9 2012 ዓ.ም ጀምሮ የግል ስልክዎን በመጠቀም የእንግሊዘኛ ቋንቋዎን ከአስተማሪዎ ጋር ከታች በተዘረዘረዉ ፕሮግራም መሰረት በመደወል ማ...
18/03/2020

ውድ የተቋማችን የቋንቋ ተማሪዎች በሙሉ ከነገ መጋቢት 9 2012 ዓ.ም ጀምሮ የግል ስልክዎን በመጠቀም የእንግሊዘኛ ቋንቋዎን ከአስተማሪዎ ጋር ከታች በተዘረዘረዉ ፕሮግራም መሰረት በመደወል ማውራትና መለማመድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
ጠዋት ከ 2:00 ጀምሮ እሰከ ምሽት 1:00 ሰዓት

ወንድ አስተማሪ ከፈለጉ:-በ 0987717042
ሴት አስተማሪ ከፈለጉ:- በ 0909951205

ለሁሉም እንዲደርስ ሼር በማድረግ ይተባበሩን።

For all H2 langauge students,
This is to inform you that, We have scheduled English phone teachers starting from tomorrow March 19, 2020 to help you practice English using your mobile phone as of the following listed program,

From Monday - to- saturday
8:00 AM - 7:00 PM

For Male teacher: 0987717042
For Female teacher: 0909951205

Please share for others.

Address

Megenagna Bethlehem Plaza 3rd Floore Office No 302
Addis Ababa

Telephone

+251929107799

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when H2 Computer and Language Training Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to H2 Computer and Language Training Center:

Shortcuts

Share

Category