Ethio-Life

Ethio-Life https//www.ethio_life.com
ይጎብኙ ዘና ፈታ እንዲሉ እንፈልጋለን።

22/06/2019
28/05/2019

አላህ ሆይ አንተ አግራልን

እኔስ 1111111111
እናንተስ ???????

17/03/2019

በአላህ ይሁንባችሁ ይሁንን ትልቅ #አጅር
ሼር አድርጉ አሰራጩ
ረሱል (ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም )
ከዚህ በታች ያለዉን ዱአ ያለ ሰዉ በሰወቹ ልክ አጅር ያገኛል ብለዋል ።
#ዱአዉ

> ይበል

#ትርጉሙ
አላህ ሆይ በሂወት ላሉትም ለሞቱት ለአማኝ ወንዶችም ለአማኝ ሴቶችም ለሙስሊም ወንዶችም ለሙስሊም ሴቶችም ማራቸዉ ማለት ነዉ ።
አለም ላይ በህይወት ያለዉ የሙስሊሙ ህብረተሰብ ቁጥር ከ1.8 ቢሊየን በላይ ይገመታል ።
ከኛ በፊት የነበሩ ቁጥራቸዉ ማይደረስበት የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) በህይወት የሌሉ ህዝቦች አሉ ።
በዚህ ሁሉ በህይወት ባሉትም በሌሉትም የሙስሊሞች ቁጥር ልክ
ሀሰናት እንዲመዘገብሎት ከፈለጉ ይህን ዱአ ሁሌ አይርሱ ።
ዛሬ ሀሰናት ርካሽ ነዉ ነገ የዉመል ቂያማ ሀሰናት ማግኘት ዉድ ነዉ ።
አንድ ሀሰናት ጎሎት ጀሃነም የሚወርድ አሉ ።
ዛሬ እድላችን ካልተጠቀምንበት ከሞትን በኋላ መልሱን ሳልሰራ የመጣሁትን ልስራ ማለት ቀልድ ነዉ ።
ሼር ቢያደርጉ ደግሞ ምን ያህል #አጅር ሊበዛ እንዲችል ይወቁ ።
አስታዉስ ያንተ ማስታወስ አማኞችን ይጠቅማል ።

#ሼር Share አድርጉት
አላህ ለሁላችንም ያግራልን
በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን
አላሁመ አሚን

21/01/2019

1. ነብያችን (S.A.W) ጥፍጥና ቆራጭ የሆነዉን ______ሁሌ እንድናስታዉስ አዘዉናል ?
A. መለያየት
B. መራራ ነገርን
C. ሞትን
D. ደጃልን
2. ከአራቱ የነብያችን (S.A.W) ኸሊፋዎች መካከል የፈጅርን ሰላት እያሰገደ ተወግቶ ሸሂድ የሆነዉ ስሙ ማን ይባላል ?
A. ኡስማን
B. አሊ
C. አቡበክር
D. ኡመር ( ረድየላሁ አንሁም)
3. ፆመኞች የሚገቡበት የጀነት በር የቱ ነዉ ?
A. ባቡ አል ኢማን
B. ባቡ አር ረያን
C. ባቡ አስ ሰላት
D. ባቡ አስ ሰደቃ
4. ሃብታሙም ድሃዉም ሁሉም ቤት የገባዉ የቱ ነዉ ?
A. ሞት
B. ዲሽ
C. ፍሪጅ
D. ሰርግ
ሁላችሁም እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል
ያላወቅነዉ እንወቅ
ያወቅነዉ እናስተላልፍ
በአላህ ፍቃድ መልሱ እዚሁ ፔጃችን ላይ ይለቀቃል እንድትከታተሉን በአክብሮት እንጠይቃለን ።
ለሁሉም ህብረተሰብ እንዲደርሰዉ የበኩላችን እንወጣ
Like , Share , Follow ማድረጋችሁ አትዘንጉ
http://Wudetaeskjenet.com

የባህርዳር ሰልፍ የምርየአዲስ አበባ የመስቀል አደባባይ ሰልፍ ያስንቃልጀግናዉ መሪያችን ዶ/ር ጠ.ሚ አብይ አህመድየሰዉ ፍቅር ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ አርአያ/ተምሳሌትየሆነዉ መሪያችን ፈጣሪ ካን...
01/07/2018

የባህርዳር ሰልፍ የምር
የአዲስ አበባ የመስቀል
አደባባይ ሰልፍ ያስንቃል
ጀግናዉ መሪያችን ዶ/ር ጠ.ሚ አብይ አህመድ
የሰዉ ፍቅር ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ አርአያ/ተምሳሌት
የሆነዉ መሪያችን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ።
https://www.ethio_life.com/

20/05/2017
እስኪ በዚህ አለም ምርጥ ትክክለኛ ፍቅር የትኛዉ ነዉ (A)    or    (B)
11/05/2017

እስኪ በዚህ አለም ምርጥ ትክክለኛ ፍቅር የትኛዉ ነዉ
(A) or (B)

ሰላም እንዴት ናችሁ በነገራችን ላይ በአማርኛ የፃፋችሁ አንቀበልም
10/05/2017

ሰላም እንዴት ናችሁ
በነገራችን ላይ በአማርኛ የፃፋችሁ አንቀበልም

ሃይ እንዴት ናችሁ የፔጃችን ተከታታዮች በሙሉእስኪ ማንን ታደንቃላችሁ !!!!!!1. 2. 3. 4 ??????የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከፈለጋችሁ ፔጃችን Like ያርጉትhttps://www.ethio...
08/03/2017

ሃይ እንዴት ናችሁ የፔጃችን ተከታታዮች በሙሉ
እስኪ ማንን ታደንቃላችሁ !!!!!!
1. 2. 3. 4 ??????
የበለጠ መረጃ ለማግኘት ከፈለጋችሁ
ፔጃችን Like ያርጉት
https://www.ethiolife.com/
ይጎብኙት

07/03/2017

ዛሬ አለማችን በጉጉት የሚጠበቅ ትልቅ ጨዋታ አለ !!!

&
ዉጤቱን አርሴናል ይቀለብሰዉ ይሁን
እስኪ ዉጤት ገምቱ
ተሸለሙ
ድል #ለአርሴናል ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio-Life posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category