ምርጥ ቀልዶች እና ቀንዶች

ምርጥ ቀልዶች እና ቀንዶች New እይታ �

28/08/2021

የኔ ውድ ለማለት የኔ ኑሮ ብያት ቦለከችኝ🙈 የኔን ኑሮ imagine እንግዲ ምን ያህል አስከፊ እንደሆነ😆🤣

28/08/2021

አጥሚት በእንጀራ እና ገንፎ በቃሪያ የሆነ Life😝

27/08/2021

ሴት ነሽ..👒 በዛ ላይ ወጣት👙 ሴትነትሽ ቀርቶ ወጣትነትሽ በራሱ ውበትሽ ነው..!👗 አስተዋልሽ አይደል ስለዚህ 💰ገና ብዙ ህይወት ይጠብቅሻል... ዛሬ ላወቅሽው አንድ ወንድ ተወኝ ብለሽ እራስሽን አትጉጂ ውድነትሽ የገባቸው ገና ብዙ ወንዶች ይመጣሉ ብቻ አንቺ እራስሽን አክብሪ...😘😍.

24/08/2021

ቁርሱን ሁለት ቀን አድሮ ፀጉር ያወጣ ፓስታ አቅርባለት "ቆይ ሹካ እና ማንኪያ ላምጣልህ!" ብላ ወደ ጓዳ ስትገባ ምናላት…
"ይልቅ እንዝርትና ቀሰም አምጪልኝና ልፍተለው!" 😂

ማንን ገደለ👍👍

24/08/2021

ቅድም ከአንድ ቺክ ጋር እየሄድኩኝ ዝናብ ጠብ ጠብ ማድረግ ሲጀምር ዋሌት ከምታክል ቦርሳ ውስጥ ዣንጥላ ጃኬት እና እስካርፍ አላወጣችም🤔

😳😳

24/08/2021

50 ሳንቲም ጠፍቶበት የ8 ብር ሻማ🕯 ገዝቶ እየፈለገ ነው...!
:
ይህ እኮ ነው የሀገሪቱን ኢኮኖሚ እኔ ካልተነተንኩ እያለ ያስቸገረን😳😃🤣

23/08/2021

እንቁላል ለምን በውድ ትገዣለሽ ፕሮቲን አይደል የፈለግሽው ነይ እኔ ጋር 😜😘😘

23/08/2021

አስቀያሚ ከሆንሽ አስቀያሚ ነሽ ስለ ውስጣዊ ውበት አትናገሪ ምክንያቱም X-ray እያየን አይደለም የምንሔደው አራት ነጥብ

23/08/2021

ሶደሬ ላይ ካሉት ተዋንያኖች
እረኛዬ ላይ ያሉት በጎች ይሻላሉ 😜😜

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251900022424

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ምርጥ ቀልዶች እና ቀንዶች posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to ምርጥ ቀልዶች እና ቀንዶች:

Shortcuts

Share

Category