Yoh lucky

Yoh lucky

Share

Yoh.com

10/03/2022

Is that true

02/03/2022
17/10/2021

🚺🚹 በሕይወት ውስጥ አንዴ ከሄዱ የማይመለሱ ሦስት ነገሮች

💁🏿‍♂💁🏿‍♂👉🏾ጊዜ ፣ ቃል እና አጋጣሚ

🚺🚹 በሕይወት ውስጥ ልታጣቸው የማይገቡ ሦስት ነገሮች
💁🏿‍♂💁🏿‍♂👉🏾 ሰላም ፣ ተስፋ እና ታማኝነት

🚺🚹 በሕይወት ውስጥ እጅግ ዋጋ ያላቸው ሦስት ነገሮች
💁🏿‍♂💁🏿‍♂👉🏾ፍቅር ፣ እምነት እና ባልንጀሮች

🚺🚹 በሕይወት ውስጥ እርግጥ ያልሆኑ ሦስት ነገሮች
💁🏿‍♂💁🏿‍♂👉🏾 ሕልም ፣ ስኬት እና እድል

🚺🚹 አንድን ሰው ሰው የሚያደርጉ ሦስት ነገሮች
💁🏿‍♂💁🏿‍♂👉🏾 ጠንክሮ መስራት ፣ ቅንነት እና ጽናት

🚺🚹 በሕይወት ውስጥ አንድን ሰው ሊያጠፉ የሚችሉ ሦስት ነገሮች
💁🏿‍♂💁🏿‍♂👉🏾 ሱስ ፣ ትዕቢት እና ጭንቀት

ምርጥ መጣጥፎች
ሟርርርር

16/09/2021

እውነተኛ የሀገር ፍቅር ሲገባህ!!!!

12/09/2021

መልካም ቀን።

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


AA
Addis Ababa
LIFE