Wisdom Tube

Wisdom Tube

Share

Spreading Excellence
Join Us Now

05/08/2024

የፕላስቲክ ሩዝ ከእውነትኛ ሩዝ በምን መለየት እንችላለን ወይ ትክክለኛ ሩዝ በምን ማወቅ እንችላለን
ልጆቻችን ምን እየበሉ ነው? በዓለም ደረጃ የፕላስቱክ ሩዝ እየተመረተ ከንፁህ ሩዝ እየተቀላቀለም ለብቻም እየታሸገ በመሰራጨት ላይ ይገኛል። የፕላስቲክ ሩዝ በ6 የተለያዩ ደረጃዎች እንዴት እንደሚለይ እንደምከተለው ቀርበዋል:-
1.በውሃ ሙከራ Water Test: አንድ የሾርባ ማንኪያ ሩዝ በአንድ ብርጭቆ ቀዝቃዛ ውሃ ውስጥ መንከር. እውነተኛው ሩዝ ወደ ታች ይሰምጣል፣ የፕላስቲክ ሩዝ ከክብደቱ አንፃር ከላይ ይንሳፈፋል።
2. የእሳት ሙከራ: ጥቂት የሩዝ ጥራጥሬዎችን ያቃጥሉ. የተፈጥሮ ሩዝ እንደሌሎች እህሎች በቀላሉ እንደ እህል ሽታ ወደ አፈር ይቀየራል፣ በተቃራኒው የፕላስቲክ ሩዝ ሲቃጠል ጠንካራ የፕላስቲክ ሽታ ያወጣል።
3.በሙቀት Mold test: የተቀቀለ ሩዝ ለጥቂት ቀናት በሞቃት ቦታ ውስጥ ይተውት. የተፈጥሮ ሩዝ የኦርጋኒክ ተፈጥሮን የሚያመለክት ሻጋታን ይፈጥራል.
4. የሙቅ ዘይት ሙከራ Hot oil Test፡- የሩዝ እህል ወደ ሙቅ ዘይት በማስገባት ማብሰል። ተፈጥሯዊ ሩዝ ይበስላል ከላይ ብቅ ይላል, የፕላስቲክ ሩዝ ደግሞ ቀልጦ የሚጣበቅ ቅሪት ይፈጥራል.
5.በማብሰል Boiling Test: ሩዝ ማብሰል እና ውሃውን ይመልከቱ. የፕላስቲክ ሩዝ ከተፈጥሮ ሩዝ በተለየ መልኩ ጥቅጥቅ ያለ ቅሪት ይፈጥራል።
6.የመፍጨት ሙከራ፡- የሩዝ እህሎችና የፕላስቲክ ሩዝን በሙቀጫ መፍጨት። የተፈጥሮ ሩዝ ወደ ጥሩ ዱቄትነት ይለወጣል, የፕላስቲክ ሩዝ በቀላሉ አይፈጭም የተለየ ቅሪት ሊተው ይችላል.
via Information Science and Technology
ሼር እናድርግ

31/07/2024

ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተዘጋጀ እድል!

ለምታውቋቸው ሁሉ አጋሩልኝ hashtag



ከ2014 ዓ.ም ወዲህ ላሉ ተመራቂዎች!

Recent Graduates: Graduates of 2014 E.C. (2021/22), 2015 E.C. (2022/23), and 2016 E.C. (2023/24) from the following universities:

Ambo University

Arba Minch University

Bahir Dar University

Gambella University

Hawassa University

Jigjiga University

Jimma University

Mekelle University

Samara University

University of Gondar

Wollo University

Application Opening: Monday, July 22, 2024

Application Deadline: Sunday, August 11, 2024

ለበለጠ መረጃ

https://lnkd.in/gfAVGaTX

Source: Mitiku Kebede Kayamo (LinkedIn Profile)

19/06/2024

⭕️ ለወጣት ሴቶች ⭕️

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና ብዙ ወጣት ሴቶች በሚዝናኑባቸው ቦታዎች ትላልቅ ከተማዎች ላይ hashtag የሚባል ኬሚካል ተበራክቷል።

"ጋባዦች" አንድ መጠጥ ውስጥ hashtag ጠብታ ሲጨምሩበት ተጠቂዎች (አብዛኛውን ጊዜ ሴቶች) በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ያሉበት፣ አብረዋቸው የነበሩበትን እና የተወሰዱበትን ቦታ አያስታውሱም።

ገንዘብ ተከፍሏቸው የደነዘዙ ሴቶችን ለማስደፈር የሚያቀርቡ ውጣት ወንዶችም ሴቶችም ይሄንን እየሰሩ የሚኖሩ ብዙዎች ናቸው። በተለይ "የቤት ልጅ" አይነት የሚባሉ (ተማሪዎች) እና ሌሎች ወጣት ሴቶች የዚህ ወንጀል ተጠቂ እየሆኑ ነው።

hashtag ከሰውነታቸው ወጥቶ ሲነቁ በማይታወቅ ቦታ ብዙ ጉዳት ደርሶባቸው ራሳቸውን ያገኛሉ። ምን እንደተፈጠረ አያውቁም። hashtag የሰው ሕይወት ሊያጠፋ ይችላል።

በከተሞች መዝናናት እና መገባበዝ ደግሞ የተለመደ ስለሆነ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። እንዲህ አይነት ወንጀሎች በቅርብ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ የመጡት ውጪ ከኖሩ ኢትዮጵያውያን ነው።

08/03/2024

01/06/2023

❗ በተደጋጋሚ ለጠየቃችሁ

➣ የተጣራ ገቢ ደመወዝ= ሙሉ ደመወዝ ➖ ((ሙሉ ደመወዝ*ደመወዙ የተጣለበት ታክስ %➖ የግብር %ቱ ያረፈበት ተቀናሽ ብር) ➕ (ሙሉ ደመወዝ*ጡረታ ግብር (7%)))

ለምሳሌ የደርቤ ደመወዝ 6000 ብር ቢሆን
🔧 ሙሉ ደመወዝ =6000
🔧 ደመወዙ የተጣለበት ታክስ= 25% (0.25)
🔧 ደመወዙ ያረፈበት ተቀናሽ ብር = 565
🔧 ጡረታ ግብር = 7% (0.07) ለሁሉም ደመወዝ ስኬል ተመሳሳይ ነው ።
ስለዚህ፦
የተጣራ ደመወዝ = 6000➖((6000*0.25 ➖565)➕ ( 0.07*6000))
= 6000➖1355
➜ የተጣራ ደመወዝ = 4645 (ይህ በኪስ የሚደርስ ደመወዝ ነው)

ላልገባችሁ ያልገባችሁን ነገር በmessage በቴሌግራም ቻናላችን
👉 https://t.me/Tebeka ገብታችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።
👉👉👉ሼር ያድርጉ
👍👍👍ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ
እናመሰግናለን🙏

03/08/2022

Thank You!🎉🎉🎉 .youtube.com/WisdomTubeOfficial

Photos from Wisdom Tube's post 01/07/2022

ሰባር መረጃ!!!

በሚል የአካውንት ስም በመጠቀም የፌስቡክ ቻናል ከፍተው 30gb ነፃ የኢንተርኔት አገልግሎት ያግኙ እያሉ ፕሮሞት እያደረጉ ይገኛሉ። ከዛም ስትገቡ የፌስቡክ username እና password በማስገባት login እንድትሉ redirect ያረጓችኋል፤ እናንተ ለሽልማት ብላችሁ የምስጢር መርጃችሁን ስትሞሉ ለነሱ በቀጥታ ይደርሳቸውና በቀላሉ የፌስቡክ አካውንታችሁ በነዚ ጠላፊዎች ቁጥጥር ሥር ይሆናል ማለት ነው።

በመሆኑም ሀሰተኛው አካውንት ከላይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ፎቶዎች ሲሆኑ እስካሁን ድረስም 13 ተከታዮች ብቻ ያሉት ሲሆን ትክክለኛው የኢትዮቴሌኮም አካውንት ደግሞ የሰማያዊ ራይት verified ምልክት ያለበት እና 1.1ሚሊዮን ተከታይ ያለው ነው።

እባካችሁ ይህንን ፖስት ለሌሎችም አሁኑኑ ሼር በማድረግ ብዙ አካውንቶችን ከመጠለፍ እንታደግ።

ሁሌም መልካሙን ብቻ!!!

www.youtube.com/WisdomTubeOfficial

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Address


Addis Ababa
1000