Governance and Development studies

Governance and Development studies GaDs was start in 2006 but its operation was started in 2007 this is merly in jimma university and Hawassa university so pls join and know more about it

06/08/2017

ቢያንስ 5000 ሼር

16/04/2015
27/11/2014

ኒዮ ሊበራሊዝም እኛ አገር እንደ ቁም ረይሳ(Weaking dead) ወክ እያረገ አይመሰላቹም ወይ?

24/11/2014

In the country of Blind the one eye will be aking.(Italian )

The end justify the means!!!
24/11/2014

The end justify the means!!!

06/09/2014

With anew year,comes bigger challenges and opportunities.Beat the challenges and grab the opportunities,with an equal zeal.HAPPY NEW YEAR TO ALL THIS PAGE MEMBER! Yared G/medhin

06/05/2014

አሁን ነበረ እንግዲ በበለጠ እኛ ገቨርናንስ እና ልማት ጥናት ባለሞያዎች የምንፈለገው ይገርማቹዋል ስለ መልካም አስተዳደር ሪፖርት አንብቢ ሰው በስራ ሳይሆን በሪፖርት የሌለ ነገር በመጨማመር ነው ለካ ሽልማቱም ስራውም ተሰራ እየተባለ ያለው በሳምንት 2 ቀን ቢሮ ውስጥ የሚገኝ ሰውየ የፃፈው ሪፖርት ግን ቀዳሜ እና እሁድ ራሱ ደረቦ የሚሰራ ይመስል ተገልጋዮቻችን ለማርካት ሥራተኛው ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል……….. እዛ ሪፖርት ላይ ያለው እዚ አላሰፍረውም ም/ቱ ለናንትም አዲስ ስላልሆነ ብቻ እንደዛ ብሎ ብዙ ተፅፈዋል ነገሩ የፃፈው ሰውየ ሲጀመር በ Accounting ነው የተማረው ነገር ግን አስተዳደር ነው ዋና ዳይሬክተር ተብሎም 8000 ብር ይከፈለዋል እና ሂሳብ ማወራረድ እንጂ ስለ መልካም አስተዳደር የሚያውቀው ታአምር የለም ግን ስለ መልካም አስተዳደር ካላስተማርኩዋቹ ብሎ ይለናል እኛም ታዘዙት ስለተባልን እሺ ብለን አዳራሽ ውስጥ እንገባ እና ዩኒቨርሲቲ ውስጥ እያለን ስለ መልካም አስተዳደር ያስተማሩን አስተማሪዎቻችን መጥተው ባዩት ይህን ሰውየ እያልን ቁጭ ብለን የሚቀበጣጥረውን ሰምተን እንወጣለን ግን እንዲ ብሎ የሪፖርት ብቻ መልካም አስተዳደር ግን የሚያበቃለት መቸ ይሆን?

15/02/2014
14/02/2014

General objective of school of Governance and development studies is to generate well-trained and skilled human resource in the field of Governance and development studies with the aim of satisfing the need of the government and various development agents in Ethiopia with domestic and international character.and some of the most specific objective of the school are; *To introduce the discipline of governance and develpment. *To provide basic understanding of how government functions. *Introduce various development models with special emphasis on LDCs *To explore theories and practice of development countries like Ethiopia bla bla.are some of its specific objective.

13/02/2014

06/06/06 SPECIAL DAY

13/02/2014

እንደሚታወቀው Governance and Development studies/GaDs/ የተመሰረተው 2006 ሲሆን ስራውን የጀመረው ደሞ 2007እ.እ.አ ነው የፕሮግራሙ ይዘት ደሞ ባጭሩ እንደሚከተው ይሆናል ፕሮግራሙ የተለያዪ የስነመንግስት፣የኢኮኖሚክስ፣የስራ አመራር፣የህግ እና የልማት ትምህርቶችን በማጣመር ወጥነት ያለው የትምህርት መስክ እንዲሆን ተደርጎ ተቀርፅዋል:: የአስተዳደርና የልማት ጉዳዪች እርስ በርሳቸው ተያያዥና የማይነጣጠሉ እንዲሁም አንዱ በሌላው ላይ ተፅእኖ አሳዳሪ መሆናቸው ግምት ውስጥ በማስገባትም ትምህርቱ በተያያዥነት እንዲሰጥ ተደርጎል:: በተጨማሪም የአስተዳደርና ልማት ጥናት የሚጠይቀውን ጥልቅ እና ሰፊ እንዲሁም ሁለገብ የሆነ እውቀት ታሳቢ በማድረግ በሐዋሳ ፣ ጅማ እንዲሁም በባህር-ዳር ዪኒቨርስቲ በሁሉም መርሃ -ግብር በመስጠት ላይ ይገኛል::ፕሮግራሙም የተለያዪ አቅጣጫዎችን በሚዳስስ(multidisciplinary) መልኩ ተዘጋጅቶል::

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Governance and Development studies posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category