29/03/2025
The official page of MicroLink Information Technology College
MicroLink is committed to the delivery of a first class learning environment and maintaining a high standard of ICT learning and use of cutting edge learning facilities: a learning environment in which students flourish and grow, academically and socially, and are sought after by employers eager to acquire their evaluative and analytical skills and their determination to succeed in their chosen vo
29/03/2025
21/10/2024
NEW STUDENT ADMISSION CUT POINT FOR TVET
21/10/2024
2024/25 New student admission cut point for TVET
14/09/2024
Our college staff members , , and have obtained upgraded their educational status by doing their masters and today is their graduation day. Congratulations 🎊 🎁 🎊 🎁 🎊 🎁 🎊 🎁 🎊 🎁 🎊 🎁 🎊
06/07/2024
One of our own, Joshua Kiya has graduated and holds his MSc. in Information Science and Systems. The entire college staffs would like to congratulate you. We wish you more success 🎓
07/01/2024
🎉 ✝️ 🎉 ልደቱ ለእግዚነ 🎉 ✝️ 🎉
፨ ፨ ፨
¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
______________
የሉቃስ ወንጌል 2 : 10 - 11
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
______________
ትንቢተ ኢሳይያስ 9 ፥ 6
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ማይክሮሊንክ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ እና የኮሌጁ ማህበረሰብ መልካም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡
🎉 🎉 እንኳን አደረሳችሁ 🎊 🎊
✝️ 🎉 መልካም የልደት በዓል 🎉✝️
______________________
ስልክ: +251-118-684-850
ሞባይል: +251-913-713-684
ቴሌግራም፡ https://t.me/MicrolinkITCollege
ኢሜይል: [email protected]
ፌስቡክ፡ https://facebook.com/MicrolinkITCollege
ሊንክድኢን: https://linkedin.com/company/MicrolinkITCollege
ዌብሳይት: https://microlinkitcollege.edu.et
አድራሻ፡ ፒያሳ ከምኒልክ አደባባይ ወደ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ ከገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጎን፡፡
#ልደት #ገና #
11/12/2023
‼️ማሳሰቢያ ‼️
ከማይክሮሊንክ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ
፨፨፨ ለሚመለከተው ሁሉ ፨፨፨
እንደሚታወቀው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ሥልጠናና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በሕዳር 25 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው የማስጠንቀቂያ ዕግድ ደብዳቤ መሰረት 25 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ዝርዝር ውስጥ የተቋማችን የ2013 ዓ.ም የተማሪዎች ዝርዝር መረጃ ተሰንዶ አልተላከም በሚል ምክንያት በዚህ ዝርዝር ውስጥ ተካቶ እንደነበር እና ይህ ጉዳይ በኮሌጃችን ማህበረሰብ ላይ መደናገጥ ፈጥሮ እንደነበረ ተረድተናል።
፨፨፨ ከዚህም ጋር ተያይዞ ጉዳዩ የተፈታበትን ማስረጃ እንደምናጋራ ቃል በገባነው መሰረት ለ2016 ዓ.ም የተረጋገጠ የባለስልጣኑ ምስክር ወረቀት የአያያዝን መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ከሰላምታ ጋር።
____
ስልክ¯Telephone : +251-118-684-850
ሞባይል¯Mobile : +251-913-713-684
ቴሌግራም¯Telegram ፡ https://t.me/MicrolinkITCollege
ኢሜይል¯Email : [email protected]
ፌስቡክ¯Facebook ፡
https://fb.com/MicrolinkITCollege
ሊንክድኢን¯LinkedIn ፡
https://www.linkedin.com/company/microlinkitcollege/
ዌብሳይት¯Website: https://microlinkitcollege.edu.et
አድራሻ¯Address ፡
ፒያሳ ከምኒልክ አደባባይ ወደ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ ከመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጎን፡፡
፨፨፨ ፨፨፨ ፨፨፨
11/09/2023
🌼🌻🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት ፳፻፲፮ ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ፡፡ 🌻🌼🌻
፨ ፨ ፨
እንኳን ለ2016 ዓ.ም የዘመን መለወጫ አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ | አደረሰን።
፨ ፨ ፨
ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ማይክሮሊንክ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ እና የኮሌጁ ማህበረሰብ መልካም የዘመን መለወጫ በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡
🟩🟨🟥 አዲሱ ዓመት
💚 የሰላም እና የፍቅር 💚
💛 የደስታ እና የስኬት 💛
❤️ ያሰብነው እና ያቀድነው የሚሳካበት ❤️
✨2️⃣💫0️⃣💫1️⃣💫6️⃣✨ዓመት ይሁንልን፡፡
🎉 🎉 እንቁጣጣሽ - እንኳን አደረሳችሁ 🎊 🎊
🌼🌻 መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌻
__
ሞባይል¯Mobile : +251 - 913 - 713 - 684
ቴሌግራም¯Telegram ፡ https://t.me/MicrolinkITCollege
ኢሜይል¯Email : [email protected]
ፌስቡክ¯Facebook ፡ https://facebook.com/MicroLinkITCollege
ዌብሳይት¯Website : https://microlinkitcollege.edu.et
አድራሻ¯Address ፡ ፒያሳ ከምኒልክ አደባባይ ወደ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ ከገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጎን፡፡
#እንቁጣጣሽ #ማይክሮሊንክ
05/08/2023
የ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ። 🎓🎓🎓
Congratulations to the Class of 2023 Students 🎓🎓🎓
20/04/2023
🎉🕋 ኢድ ሙባረክ 🕋🎉
፨ ፨ ፨
እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ | አደረሰን።
፨ ፨ ፨
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ማይክሮሊንክ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ እና የኮሌጁ ማህበረሰብ መልካም የኢድ-አል ፈጥር ረመዳን በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል፡፡
🎉 🎉 እንኳን አደረሳችሁ - ኢድ ሙባረክ🎊 🎊
☪️ 🎉 መልካም የኢድ-አል ፈጥር ረመዳን በዓል 🎉☪️
________
ስልክ¯Telephone : +251-118-684-850
ሞባይል¯Mobile : +251-913-713-684
ቴሌግራም¯Telegram ፡ https://t.me/MicrolinkITCollege
ኢሜይል¯Email : [email protected]
ፌስቡክ¯Facebook፡ https://fb.com/MicrolinkITCollege
ዌብሳይት¯Website: https://microlinkitcollege.edu.et
አድራሻ¯Address ፡
ፒያሳ ከምኒልክ አደባባይ ወደ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ ከመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጎን፡፡
#ረመዳን
15/04/2023
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ማይክሮሊንክ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኮሌጅ እና የኮሌጁ ማህበረሰብ መልካም የትንሣኤ በዓል እንዲሆንላችሁ ከልብ ይመኛል፡፡
🎉 🎉 እንኳን አደረሳችሁ 🎊 🎊
✝️ 🎉 መልካም የትንሣኤ በዓል 🎉✝️
________
ስልክ¯Telephone : +251-118-684-850
ሞባይል¯Mobile : +251-913-713-684
ቴሌግራም¯Telegram ፡ https://t.me/MicrolinkITCollege
ኢሜይል¯Email : [email protected]
ፌስቡክ¯Facebook፡ https://fb.com/MicrolinkITCollege
ዌብሳይት¯Website: https://microlinkitcollege.edu.et
አድራሻ¯Address ፡
ፒያሳ ከምኒልክ አደባባይ ወደ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ በሚወስደው መንገድ ላይ ከመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ጎን፡፡
#ትንሣኤ #ተነስቷል
| Monday | 08:30 - 17:00 |
| Tuesday | 08:30 - 17:00 |
| Wednesday | 08:30 - 17:00 |
| Thursday | 08:30 - 17:00 |
| Friday | 08:30 - 17:00 |
| Saturday | 08:30 - 12:00 |