Mezgbe BIrhan Primary school
School
09/10/2025
ቀን 27-1-18 ዓ.ም
የ2018 ዓ.ም የማክሰኞ የማስ ስፓርት ማስጀመሪያ መምህራን ፣ ር/መምህራን ፣ ተማሪዎች እና የአስተዳደር ሰራተኞች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ሲካሄድ
09/10/2025
ቀን 22/1/2018 ዓ.ም
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እንኳን ደስ አላችሁ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
በ 2017 ዓ.ም ሁለተኛ መንፈቀ ዓመት የስኮር ካርድ አፈፃፀም የመዝገበ ብርሃን እና ሰላም ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሰው ሀይል አስተዳደር ቡድን ከ 20 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤቶች 2ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት አግኝቷል።
09/10/2025
ቀን 22-1-18 ዓ.ም
የ2018 ዓ.ም የማስ ስፖርት ማስ መምህራን ፣ ር/መምህራን ፣ ተማሪዎች እና የአስተዳደር ሰራተኞች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ሲካሄድ
Guyyaa 22-01-18
Maasi isportii haala hoo'aa ta'een
itti fufee jira
Har'aas bakka dura bu'oonni,barsiisonni fi hojjettoonni bulchinsaa jiruttii barsisaa Eshetuu Asrateen maasi isportii hojjetamee jira
Hundumtii keessaan galatooma
09/10/2025
ቀን 21/01/2018 ዓ.ም
👉 ለ2018 ዓ.ም የ1 ገፅ እቅድ የጋራ ሲደረግ
👉 የ 6ኛ እና 8ኛ ክፍሎች ውጤት ለማሻሻል ልዩ እቅድ መምህራን ጋር ውይይት ሲደረግ
🌻🌻🌻ቀን 3/01/2018ዓ.ም🌻🌻
🌻🌻🌻ማስታወቅያ🌻🌻🌻
🌻🌻ለመዝገበ ብርሃን ሰላም ቅ/አንደኛ;አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት መምህራን በሙሉ በድጋሜ እንኳን ለ2018ዓ.ም ትመምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያልን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ መስከረም 5/2018 ዓ.ም እንዲጀመር መገለፁ ይታወቃል ስለሆነም ሁሉም መምህር ሰኞ ጥዋት 1:00 ግቢ በመገኘት የማስጀመሪያ ፕሮግራሙን እንዲያስተባብሩ እያሳሰብን እለታዊ እቅድ በማዘጋጀት በዕለቱሞ በወጣላችሁ ጊዜያዊ ፕሮግራም መሠረት ክፍል ተገኝታችሁ የመማር ማስተማር ስራችሁን እንድትጀምሩ ትምህርት ቤቱ ያሳስባል።
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Guyyaa 3/01/2018
Beeksisaa
Barsiisota mana Barumsaa Mazgaba Birhaan Salaam sad.Duraa,sad.1ffaa fi G/galeessaa hundaaf
Irraa Deebiin Baga Bara Barnoota 2018 isin gahee jechaa WBMF Barnoonni bara 2018 Fulbaanaa 5/2018 akka jalqabu ibsuun isaa ni beekama kanuma bu'uura godhachuun barsiisonni hundumtuu wiixataa sa'aa 1:30 irraa eegalee dallaa mana Barumsaa keessatti argamuun haala akka mijesitaanii fi karoora guyyaa qopheessuun barnoota akka jalqabdan manni barumsaa isin beeksisa
13/09/2025
መስከረም 3/2018 ዓ.ም
"ትምህርት ቤቶች የትውልድ ማነፅያ ስፍራ እንደመሆናቸው ሁሌም ፅዱ፣ ውብና ማራኪ መሆን አለባቸው"
"ጽዱ እና ውብ በሆነ ስፍራ የመማር መብት አለኝ" በሚል መሪ ቃል የፅዳት ዘመቻ ንቅናቄ ተካሄደ።
11/09/2025
04/09/2025
ቀን 28/12/2017 ዓ.ም
🌻🌻👏👏እንኳን ደስ አላችሁ👏🌻
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የመዝገበ ብርሃን እና ሰላም ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን ፣ አስተዳደር ሰራተኞች ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ
በ 2017 ዓ.ም የ2ኛ መንፈቀ ዓመት KPI አፈፃፀም እና አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ 50% እንዲሁም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 50%ምዘና ተደርጎ
ከልደታ ክፍለ ከተማ ውስጥ ካሉት 22 1ኛ ደረጃ ት /ቤቶች 1ኛ በመውጣታችኝ የዋንጫ እና የሰርተፍኬት ተሸላሚ በመሆናችን በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!!
ለዚህ ውጤት መምጣት ትልቁን አስተዋፅኦ ላደረጋችሁ ር/መምህራን:መምህራን ቡድን መሪዎች የድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች ተ.ወ.ማ ወላጆች ተማሪዎች ሱፐርቫይዘሮች የወረዳ 2ት/ት ፅ/ቤቶች በትምህርትቤቱቱ ስም ላቅ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
👏👏በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ👏👏
04/09/2025
በቀን 28/12/2017 ዓ.ም
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የመዝገበ ብርሃን አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መካከል የመማሪያ ክፍሎቹ ሲጸዳ
04/09/2025
በቀን 27/12/2017 ዓ.ም
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
የመዝገበ ብርሃን ቅድመ አንደኛ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የ90 ቀን እቅድ መካከል የሚከተሉት ስራዎች በመሠራት ላይ ይገኛሉ
👉 የ3 በ1 ሜዳ ጥገና
👉 የመጋቢ እናት ማብሰቢያ ቦታ እድሳት በመከናወን ላይ ይገኛል
👉 ግቢውን ውብ እና ማራኪ የማረግ ስራ እየተሰራ ይገኛል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Telephone
Website
Address
Torhayloche
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 02:30 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |