Capital Hotel and Management College

Capital Hotel and Management College Expected Outcomes:-
Enable school to deliver quality hospitality and business training at certificate

ለ 2017 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ጀምረናል
16/10/2024

ለ 2017 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ጀምረናል

በክረምቱ ምን ሙያ ለመማር አስበዋል? በሆቴል ሙያ ከሆነ ምርጫዎ እኛጋር ብቅ ይበሉ። ብቁ እና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርጎታለን!!
24/07/2024

በክረምቱ ምን ሙያ ለመማር አስበዋል? በሆቴል ሙያ ከሆነ ምርጫዎ እኛጋር ብቅ ይበሉ። ብቁ እና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርጎታለን!!

19/12/2023

ለ2016 የትምህርት ዘመን በ ቲቬት(ዲፕሎማ)መሰልጠን የምትፈልጉ የ12ተኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ ዘርፎች መሰልጠን የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን
- Front office service (እንግዳ አቀባበል)
- Food and beverage service ( ምግብ እና መጠጥ መስተንግዶ)
- Culinary art (ምግብ ዝግጅት)
በነኚህ ተፈላጊ የሙያ ዘርፎች የዪኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያለመጣላችሁ ተማሪዋች በሙሉ መመዝግብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረጃ 0116662424 ላይ ይደውሉልን !!

ለ 2016 ዓ/ም የምዝገባ ሙሉ እውቅና ማግኘታችንን ስንገልጽ በደስታ ነው።
18/12/2023

ለ 2016 ዓ/ም የምዝገባ ሙሉ እውቅና ማግኘታችንን ስንገልጽ በደስታ ነው።

18/12/2023
ለውድ ተመራቂዎቻችን እና የተመራቂ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ ለማለት እንወዳለን:: በዚሁ አጋጣሚ ለአዲሱ የትምርት ዘመን ምዝገባ መጀመራችንን በደስታ እንገልጻለን::
22/09/2023

ለውድ ተመራቂዎቻችን እና የተመራቂ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ ለማለት እንወዳለን:: በዚሁ አጋጣሚ ለአዲሱ የትምርት ዘመን ምዝገባ መጀመራችንን በደስታ እንገልጻለን::

👏💪✌️✌️ የ2023 ተመራቂዎቻችን በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ
22/09/2023

👏💪✌️✌️ የ2023 ተመራቂዎቻችን በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ

26/06/2023

ልዩ የክረምት ስልጠና በካፒታል ሆቴል አና ስፓ

ብቸኛው የራሱ የሆቴል ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ ያለው ካፒታል ሆቴል አና ስፓ በአይነቱ ለየት ያለ ስልጠና ሊሰጥ ነው!

ሆስፒታሊቲ ኢንደስትሪ ላይ ላላችሁ አንዲሁም ወደ ሆስፒታሊቲ ኢንደስትሪ ለምትቀላቀሉ ለስራ አስኪያጆች ፣ ለሱፐርቫይዘሮች ፣ እንዲሁም በተለያየ የስራ ዘርፍ ተሰማርታችሁ ላላችሁ በሆቴል ሙያ ላይ ያለዎትን ክህሎት ለማዳበር መልካም አጋጣሚ መጣልዎት!

ስልጠናው የሚቆየው ከ ሃምሌ 1 እስከ ነሃሴ 30/2015 ዓ.ም ነው።

በባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ውስጥ በሚገኙ ምቹ አዳራሾች እንዲሁም ሻይ ሰአትን ያጠቃለለ ስልጠናዎን ወስደው ሰርቲፊኬትዎን ይያዙ።

https://www.facebook.com/CapitalHotelandSpa

ዛሬውኑ ይመዝገቡ ፤ ለተጨማሪ መረጃ
0968151110
0116662323
0116662424

07/12/2022

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 02:00 - 11:00
Tuesday 02:00 - 11:00
Wednesday 02:00 - 11:00
Thursday 02:00 - 11:00
Friday 02:00 - 11:00
Saturday 02:00 - 06:00

Telephone

+2510116662424

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Capital Hotel and Management College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Capital Hotel and Management College:

Share

Category