Sibago

Sibago helps students to make the right decisions.Study Metro is a professional firm to support student

ስተዲሜትሮ የውጪ ሀገር ትምህርት አማካሪዎች ራሺያ ውስጥ ወደሚገኙ የሜዲሰን ዩንቨርስቲዎች ተማሪዎችን ይልካል፡፡ ትምህርት የሚጀመረው በ መስከረም ላይ ስለሆነ ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች ቢሮ ድ...
05/07/2018

ስተዲሜትሮ የውጪ ሀገር ትምህርት አማካሪዎች ራሺያ ውስጥ ወደሚገኙ የሜዲሰን ዩንቨርስቲዎች ተማሪዎችን ይልካል፡፡ ትምህርት የሚጀመረው በ መስከረም ላይ ስለሆነ ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች ቢሮ ድረስ በግንባር በመገኘት ዩንቨርሲቲዎችን መምረጥ ትችላላችሁ! ኢትዮጲያ ውስጥ ካሉ የግል ሜድሰን ትምህርት ቤቶች በእርግጠኝነት በሚቀንስ እና ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ የ MBBS (ሜዲሰን)ትምህርት ህልምዎን ያሳኩ፡፡ ዝርዝር መረጃዎችን ለማግኘት ቢሮአችን ድረስ በአካል በመገኘት የዩንቨርሲቲ መምረጥ ሂደቱን መጀመር ይችላሉ፡፡ አድራሻችን ጎላጉል ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 705፡፡ ስልክ 0911 55 72 16 ወይም 0913 72 73 00፡፡

ለኢትዮጲያውያን ተማሪዎች የሚሆኑ አውሮፓ ውስጥ ያሉ የስኮላርሺፕ እድሎችን መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይግቡ እና ጆይን ያድርጉ፡፡  ይህንን ክሊክ ያድርጉት ➡ https://t.m...
13/06/2018

ለኢትዮጲያውያን ተማሪዎች የሚሆኑ አውሮፓ ውስጥ ያሉ የስኮላርሺፕ እድሎችን መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ይግቡ እና ጆይን ያድርጉ፡፡
ይህንን ክሊክ ያድርጉት ➡ https://t.me/studymetro

ነጻ የትምህርት እድል በአውሮፓ!!!በጀርመን፣ ጣልያን፣ ፈረንሳይ፣ ስፔን እና ስዊዘርላንድ ውስጥ በዲግሪ፣ በማስተርስ እና በዶክትሬት በነጻ የሚማሩበት እድል ቀርቦሎታል፡፡ አድራሻ - ጎላጉል ...
04/04/2018

ነጻ የትምህርት እድል በአውሮፓ!!!
በጀርመን፣ ጣልያን፣ ፈረንሳይ፣ ስፔን እና ስዊዘርላንድ ውስጥ በዲግሪ፣ በማስተርስ እና በዶክትሬት በነጻ የሚማሩበት እድል ቀርቦሎታል፡፡
አድራሻ - ጎላጉል ህንጻ፤ 22 ማዞሪያ- 7ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 705
ለበለጠ መረጃ - 0911557216 ወይም 0913727300

በተለያዩ የማህበራዊ አና ተፈጥሮአዊ ሳይንስ የትምህርት ዘርፎች ጣሊያን ሀገር የሚገኙ የስኮላርሺፕ እድሎች! ተጨማሪ ለማንበብ ምስሉ ላይ ክሊክ ያደርጉ!
04/04/2018

በተለያዩ የማህበራዊ አና ተፈጥሮአዊ ሳይንስ የትምህርት ዘርፎች ጣሊያን ሀገር የሚገኙ የስኮላርሺፕ እድሎች! ተጨማሪ ለማንበብ ምስሉ ላይ ክሊክ ያደርጉ!

Italy is a great destination for international students to pursue their dream education in a bid to create a solid foundation for their future professions. Aside from the fact that Italy has some renowned universities which offers top quality education, its beautiful sceneries, cities and towns have...

በቻይና የሚገኙ የስኮላርሺፕ እድሎችን ለማየት ምስሉን ይጫኑ፡
02/04/2018

በቻይና የሚገኙ የስኮላርሺፕ እድሎችን ለማየት ምስሉን ይጫኑ፡

China has evolved drastically over the past few decades and this explains why it has also become an attractive study destination for international students. Of course, China just like other western economies equally offers a number of scholarship opportunities to students who are willing to study in...

በአሜሪካ የሚገኙ ለኢትጲያውያን የሚሆኑ የስኮላርሺፕ እድሎችን ለማየት ምስሉን ይጫኑ፡
30/03/2018

በአሜሪካ የሚገኙ ለኢትጲያውያን የሚሆኑ የስኮላርሺፕ እድሎችን ለማየት ምስሉን ይጫኑ፡

The United States of America is one of the countries of the world that offers foreigners and international students many opportunities to study for free. Of course, the aim of the US government is to ensure diversity by bringing people from various parts of the world to study in the country. Thus, i...

በዲግሪ ማስተርስ እና ዶክትሬት - የጣልያን ሃገር ስኮላርሺፕበተመጣጣኝ ዋጋ ሙሉ የስኮላርሺፕ እድል በጣሊያን ሀገር፡ ለበለጠ መረጃ 0911 55 72 16 ወይም 0913 72 73 00
12/01/2018

በዲግሪ ማስተርስ እና ዶክትሬት - የጣልያን ሃገር ስኮላርሺፕ

በተመጣጣኝ ዋጋ ሙሉ የስኮላርሺፕ እድል በጣሊያን ሀገር፡ ለበለጠ መረጃ 0911 55 72 16 ወይም 0913 72 73 00

የቅበላ ፎርም-
27/12/2017

የቅበላ ፎርም-

ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ውጪ ሀገር በዲግሪ፣ ማስተርስ እና ዶክትሬት መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ 22 ማዞሪያ፣ ጎላጉል ህንጻ፣ 7 ተኛ ፎቅ  # 705 ላይ በሚገኘው ቢሮአችን በመገኘት ሙሉ መረ...
27/12/2017

ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ውጪ ሀገር በዲግሪ፣ ማስተርስ እና ዶክትሬት መማር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ 22 ማዞሪያ፣ ጎላጉል ህንጻ፣ 7 ተኛ ፎቅ # 705 ላይ በሚገኘው ቢሮአችን በመገኘት ሙሉ መረጃውን ማግኘት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0911 55 72 16 ወይም 0913 72 73 00 ወይም 011 660 81 71 ላይ መደወል ይችላሉ፡፡ በመጀመሪያ ፔጃችን ውስጥ በመግባት የመጀመሪያው ፖስት ላይ ያለውን ሊክን ክሊክ አድርገው የቅበላ ፎርማችንን ይሙሉ፡፡

Address

Equatorial Guinea Street
Addis Ababa

Telephone

+251911557216

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sibago posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category