What is islam and other religions

What is islam and other religions Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from What is islam and other religions, Tutor/Teacher, dessie, Addis Ababa.

12/03/2026
19/06/2025

Goallll

14/04/2025

She revert to islam

የ  #ረመዳን ወር ጨረቃ በሳውዲ አረቢያ ዛሬ አልታየም‼️በመቀጠል ሐሙስ መጋቢት 14 የረመዳን 1444 የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።ምንጭ Haramain Sharifain
21/03/2023

የ #ረመዳን ወር ጨረቃ በሳውዲ አረቢያ ዛሬ አልታየም‼️

በመቀጠል ሐሙስ መጋቢት 14 የረመዳን 1444 የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።
ምንጭ Haramain Sharifain

Please like and share
21/03/2023

Please like and share

02/03/2023
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የአማካሪ ቦርድ አቋቋመለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ባላቸው እውቀት እና ልምድ ለአመራሩ የማማከር እና ድጋፍ የሚያደርጉ የአማ...
29/12/2022

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የአማካሪ ቦርድ አቋቋመ

ለኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ባላቸው እውቀት እና ልምድ ለአመራሩ የማማከር እና ድጋፍ የሚያደርጉ የአማካሪ ቦርድ ተቋቁሟል::

የቦርዱ አባላት በተለያዩ የሙያ ዘርፍ እና እውቀት ላይ የሚገኙ ሲሆን የመጅሊሱን አመራር በማማከር ትልቅ ስራዎችን ይሰራል ተብሎ ይጠበቃል::

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የአማካሪዎች ቦርድ አባላት ሙሉ ስም

1.ዑስታዝ ካሚል ሸምሱ
2.ዑስታዝ አህመዲን ጀበል
3.አቶ አህመድ በዳሶ
4.ዑስታዝ አህመድ ሙስጠፋ
5.አቶ አብድልቃድር ማሂ
6.ሐጅ አደም ቢዶሮ
7.ሐጅ ሙሐመድኑር ሐጂ ሳኒ
8.አቶ ኢብራሂም ሙሉሸዋ
9.ሽህ መሐመድ ሃሚዲን
10.ሸህ መሐመድ ሲራጅ
11.ወሮ አዲስ መሓመድ
12.ወ/ሮ ሰአዳ ኸድር
13.ዶ/ር ሰሚር የሱፍ
14.ወ/ሮ ነቢሃ መሐመድ
15 ዑስታ ፋጡማ መሐመድ
16 ወ/ሮ ራዲያ ስዑድ
17ዶ/ር መሐመድ ሐኪም ናቸው::

Address

Dessie
Addis Ababa

Telephone

+251922595598

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when What is islam and other religions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to What is islam and other religions:

Shortcuts

Share

Category