Dagmawi Wube ዳግማዊ ውቤ

Dagmawi Wube ዳግማዊ ውቤ Sharing the unfailing Word of God!

በሲሞን ዘመን ፊሊጶስ መሆን!
09/06/2024

በሲሞን ዘመን ፊሊጶስ መሆን!

ከኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኅብረት ቤ/ክ - ኦሬንጅ ካውንቲ፣ ሎስ አንጀለስ የተወሰደ

31/08/2022

Heywet TV is coming soon!
ሕይወት ቲቪ በቅርብ ቀን!

18/06/2018
25/04/2018

Web survey powered by SurveyMonkey.com. Create your own online survey now with SurveyMonkey's expert certified FREE templates.

18/04/2018

የዛሬው 'ሌክቸር' - የሉላቀፋዊነትና የድኅረ-ዘመናይነት ዋና ዋና ፍልስፍናዎችና ሥርዓቶች፦
1. የአዲሱ ዓለም ሥርዓት - (New World Order)፤
 ይህንን ነጮቹ The new order of International Politics በሚል ስያሜ ያረቀቊት አዲስ ሥርዓት ሆኖ እናገኘዋለን።
 መነሻው ላይ፣ በሁሉ ሰው ተቀባይነት እንዲያገኝ ሲባል “አዲሱ የዓለም ሥርዓት ማለት ‘የማንነት’ (identity) እና ‘የልዩ ልዩነት’ (difference) አዲሱ ትርጓሜ ነው” ተብሎ በፍቺ ደረጃ ለዓለም ተዋወቀ።
 በ1989 ዓ.ም. ላይ፣ የ ‘ኒዎ ሊብራል አይደንቲቲ ኤንድ ዲፍረንስ ኤክስቼንጅ’ በስፋት ተቀባይነት ማግኘት የጀመረበት ሆኖ ራሱን የቻለ የማንነት እና የልዩ ልዩነት ማኅበረሰባዊነት (ሶሻሊዝም) የክርስትናን ማገር በሚንጥበት መልኩ ማበቡን ቀጠለ።
 ይህ ማለት የ ‘ሶሻሊዝም’ የአንድነት አስተሳሰብና ልዩ ልዩነትን ክብረ-በዓላዊ የማድረጉ ሂደት የክርስትናን የወንድማማቻዊ መዋደድ ሌላ ገጽታና ትርጉም እየሰጠው መጣ።
 ክርስቲያናዊ መዋደድ ተከብሮ ሊቀጥል የሚችለው ቅድመ-ሁኔታን ባላስቀመጠ ሁኔታ የሌሎችን ነፃነት እና ግላዊም ሆነ ‘ህገ-መንግሥታዊ’ መብታቸውን የማክበር ፈቃደኝነት እስካለው ድረስ ብቻ ሆነ።
 ይህ ልዩ ልዩነትን የማክበር ሥርዓት የገጽታ ወይም የማንነት ልዩ ልዩነትን ብቻ ሳይሆን የእሴቶች፣ ወይም የርእዮተ-ዓለም (አይዲዮሎጂ)፣ የእምነት (ኃይማኖት) እና በማኅበራዊ አኗኗር ውስጥ የማንኛውንም ነገር ማክበር የሚያካትት በመሆኑ ክርስቲያኖች በሌሎች ውስጥ የመጨፍለቅ ወይም የመቀየጥ አደጋቸው ሰፊ እየሆነ ቀጠለ።

በቅርብ ቀን ከጊዜው ድምጽ መጽሔት ይጠብቊ!
05/03/2018

በቅርብ ቀን ከጊዜው ድምጽ መጽሔት ይጠብቊ!

20/02/2018
በልብ ኃዘን ውስጥ ሆነው በእርግጥ እግዚአብሔር ስለ ፍትሐዊ ፍርድ ይገድደው እንደሆን ለሚጠይቊ ሰዎች የተሰጠ መልስ በዚህች መጽሔት ውስጥ ይገኛል!
26/12/2017

በልብ ኃዘን ውስጥ ሆነው በእርግጥ እግዚአብሔር ስለ ፍትሐዊ ፍርድ ይገድደው እንደሆን ለሚጠይቊ ሰዎች የተሰጠ መልስ በዚህች መጽሔት ውስጥ ይገኛል!

Address

Addis Ketema Sub City
Addis Ababa
21861

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dagmawi Wube ዳግማዊ ውቤ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Dagmawi Wube ዳግማዊ ውቤ:

Shortcuts

Share