30/03/2026
Gulfstar Training and Coc Center
ለስራ ወደተለያዩ የአረብ ሀገራት ለሚጓዙ ዜጐች አጫጭር የሙያ ስልጠና እንሰጣለን
30/03/2026
ገልፍ ስታር ስልጠናና ሲኦሲ ማእከል
ወደ ተለያዩ የአረብ ሃገራት ለስራ የሚጓዙ ተጓዦችን
በቤት አያያዝ ሙያ በጥራት አስተምረን ሲኦሲ እያስፈተንን እንገኛለን።
ምን ተመራጭ ያደርገናል!!
* ለተማሪዎች ምቹ ማረፊያ ማዘጋጀታችን
* የስልጠና ጥራታችን
ይመዝገቡ ይሰልጥኑ
አድራሻ:- ሸገር ሲቲ
☎️ 0944262323/0944362323 ይደዉሉ
23/12/2023
ገልፍ ስታር የአረብ ሃገር ተጓዦች ማሰልጠኛና ሲኦሲ ማዕከል!!!
ለስራ ወደተለያዩ የአረብ ሃገራት ለሚጓዙ ዜጐች በቤት አያያዝ ሙያ ስልጠና እየሰጠንና ሲኦሲ እያስፈተንን እንገኛለን።
ለሰልጣኞች ምቹ ማደርያ ያዘጋጀን ሲሆን ሰልጠና ከጨረሱም በኃላ በአጭር ግዜ ዉስጥ ወደ ፈለጉት የአረብ ሃገራት የሚልኮትን ኤጀንሲዎች እናገናኞታለን።
እርሶም እኛን ምርጫዎት ያድርጉን ፡፡
አብራቹን መስራት ለምትፈልጉ ኤጀንሲዎችም ከተለየ መስተንግዶ ጋር እንጠብቆታለን።
📌አድራሻ፡- ጀሞ 3 አደባባይ ገባ ብሎ
ለመመዝገብ በ 0944362323 ወይም 0944262323 ይደዉሉ።
23/12/2023
ተማሪዎች በሲኦሲ ፈተና ላይ!!
ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች
1. ፓስፖርት
2. የቀበሌ መታወቂያ
3. ሌበር አይዲ
4. ጉርድ ፎቶ 4
0944362323
0944262323 ላይ ያገኙናል፡፡
22/12/2023
ገልፍ ስታር ስልጠናና ሲኦሲ ማእከል
ወደ ተለያዩ የአረብ ሃገራት ለስራ የሚጓዙ ተጓዦችን
በቤት አያያዝ ሙያ በጥራት አስተምረን ሲኦሲ እያስፈተንን እንገኛለን።
ምን ልዩ ያደርገናል !!
1. ለተማሪዎች ምቹ ማረፊያ ማዘጋጀታችን
2. የስልጠና ጥራታችን
3. በ 2 ቅርንጫፎቻችን በሳምንት 240 ሰዉ የማስፈተን አቅማችን
4. ለትራንስፖርት ምቹ ቦታ ላይ መገኘታችን
22/12/2023
ሰላም !!
ገልፍስታር የወጪ ሀገር ተጓዦች ማሰልጠኛና ሲኦሲ ማዕከል እንሰኛለን፡ ወደ ተለያዩ የአረብ ሃገራት ለስራ ለሚጓዙ ዜጐች ስልጠና እየሰጠን እንገኛለን።
ለበለጠ መረጃ በ 0944362323
0944262323 ይደዉሉ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Addis Ababa