Grand Ethio Eid Expo

Grand Ethio Eid Expo

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Grand Ethio Eid Expo, Education Website, addis ababa, Addis Ababa.

ታላቁ ኢትዮ ዒድ ኤክስፖ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 12 - 2018 በወንዝ ተፋሰሶች ባሸበረቀው ግዬን ሆቴል ተዘጋጅቷል።
ለምዝገባና ለበለጠ መረጃ በተከታዮቹ ሥልክ ቁጥሮች ይደውሉ።
-09-02-02-02-70
-09-02-02-02-97
-09-02-02-02-95
-09-11-40-01-11

Photos from Grand Ethio Eid Expo's post 23/03/2026

በግዮን ሆቴል የተካሄደው የ3E Event አዛን ውድድር በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ። 🕌✨
አሸናፊዎቹ ከ100ሺ እስከ 25ሺ ብር ሽልማት ከሚናሬት ኢንጅነሪንግ፣ የ3E Event አዘጋጆች እና እንግዶች በተገኙበት ተበርክቶላቸዋል።
ለተሳታፊዎች፣ ለድርጅቱ አመራር እና

ለአዘጋጆች እንኳን ደስ አላችሁ! 🏆🎉

📍 በግዮን ሆቴል
👏 ሚናሬት ኢንጅነሪንግ እና 3E Event

#አዛን #ውድድር #ኢትዮጵያ

Photos from Grand Ethio Eid Expo's post 12/03/2026

3ተኛው ግራንድ ኢድ ኤክስፖ ፎቶ በከፊል

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
Addis Ababa