11/12/2025
• ለሸይኻችን እነዚህን 4 ኪታቦች እንግዛላቸው።
---------------------------- ቢስሚላህ
41-ሰዎች 1,000 ብር ብናግዛቸው ይበቃል።
በወሎ ከ70 በላይ ደረሶች ያላቸው አንድ ሸይኽ ሙሐመድ ካሚል የተባሉ እነዚህን ኪታቦች እንድንገዛላቸው ጠይቀውን ነበር። ከዚህ በፊት በራሳችን አቅም ገዝተንላቸው እናውቃለን። በአሁኑ የእናንተን እገዛ እንሻለን። ከሰደቃ ሁሉ ምርጥ ሰደቃ ቁርአንና ኪታብን የሚያህል የለም። አል-አቅሳ ኢስላማዊ ኪታብ መሸጫ የ4ቱን ኪታቦች ዋጋ አውጥተውልናል
• ፈትሑል ባሪ ኪታብ = 12,500 ብር
• ተፍሲሩል ቁርጡቢ = 10,000 ብር
• ተፍሲር አጥ-ጠበሪ = 21,000 ብር
• ፈትሑል ቀዲር = 8,500 ብር
-------------------
የ4ቱ ኪታቦች ድምር = 52,000 ብር
እስካሁን 2 ወንድሞች 11,000 ብር አስገብተዋል። የሚቀረው 41,000 ብር ነው።
41 ሰዎች 1,000 ብር ብናስገባ ኪታቦቹን እንገዛላቸዋለን።
ኪታቦቹን ተባብረን እንግዛላቸው
ገንዘቡ እስከሚደርስ ያለውን ሂደት እናሳውቃችኋለን። ኪታቦቹንም በአማና እናደርስላችኋለን።
CBE: 1000354805832
ዳሽን: 5383793587011
አዋሽ: 014250279953600
Tele Birr: 0947315826
مَّن ذَا الَّذِي يُقْرِضُ اللَّهَ قَرْضًا حَسَنًا فَيُضَاعِفَهُ لَهُ أَضْعَافًا كَثِيرَةً ۚ وَاللَّهُ يَقْبِضُ وَيَبْسُطُ وَإِلَيْهِ تُرْجَعُونَ
ያ ለአላህ መልካም ብድርን የሚያበድርና ለእርሱ (አላህ) ብዙ እጥፎች አድርጎ የሚያነባብርለት ማነው? አላህም ይጨብጣል፤ ይዘረጋልም፤ ወደ እርሱም ትመለሳላችሁ፡፡ (በቀራ: 245)
የፌስቡክ ወዳጆቻችን Post እና ሼር በማድረግ ተባባሩን
Amir Siraj Idris