Hiruy Media-ሒሩይ ሚድያ

Hiruy Media-ሒሩይ ሚድያ

Share

This Is a private media and we do for public

Photos from Hiruy Media-ሒሩይ ሚድያ's post 25/02/2024

This is our Medina
Sheger Adu Genet

03/12/2023

ከኤችአይቪ / HIV #የሚያድን አዲስ መድሃኒት ተገኝቷል ?

አጭር ምላሽ ፦ #አልተገኘም

ሰሞነኛው የPrEP ጥናት ጉዳይ ሰፊ መነጋገሪያ ሆኗል።

ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ያወጡትን ዘገባ ሰዎች በተለይም በርካታ ተከታይ ያላቸው የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች በተሳሳተተ መንገድ ሲረዱትም ተስተውሏል።

አንዳንዶች በሞያው ውስጥ የሌሉና በቂ ግንዛቤ የሌላቸው " ኤችአይቪ / HIV አዲስ መድሃኒት እንደተገኘለት " አድርገው ሲያጋሩም ነበር።

እውነታው ግን HIVን #የሚያድን መድሃኒት ተገኘ አልተባለም።

ከሰሞኑን በእንግሊዝ ሀገር የተደረገው ጥናት ለHIV #ተጋላጭ ለሆኑ ሰዎች ከመያዛቸው በፊት የሚወስዱት መድሃኒት ላይ ትኩረት ያሰረገ ነው። ይህ አሰራር አዲስ ሳይሆን ቀድሞም የነበረ ነው።

03/12/2023

ምን ይዞ እየመጣ ይሆን

በቅርብ ቀን
===========
አዲስ ነገር ይዘን እየመጣን ነው!
Tajaajila haaraa qabannee dhufaa jirra!
Cooming soon!!!

..
.
.
Awash Lehulum?

06/12/2022
27/05/2022

ሩሲያ “ምዕራቡን ዓለም በደቂቃዎች ሊያጠፋ ይችላል” በተባለ መሳሪያ ልምምድ እያደረገች ነው ተባለ

ልምምዱ የፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ማስጠንቀቂያ ተከትሎ እየተካሄደ ነው የተባለ ሲሆን፤ ልምምድ አስምልከቶ የፕሬዝዳንቱ የቅርብ ሰው ዲሚትሪ ሮጎዚን በሰጡት አስተያየት ሩሲያ ካላት “ሳታን 2” ሚሳዔሎች ውስጥ 50 ያክሉን ልታሰማራ ነው ማለታቸው ተሰምቷል።
የሩሲያው ፕሬዝዳንት በምዕራቡ ዓለም ላይ በርካታ ዛቻዎችን የሰነዘሩ ሲሆን፤ ባለፈው ሳምንት ኒውክሌር ተሸካሚ ሚሳዔሎቻውን ሀገራቸው ከፊንላንድ ጋር ወደምትዋሰንባቸው ድንበሮች ማሰማራት መጀመሯም ተነግሯል።
ሩሲያ ሀገራት የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) መቀላቀል የሚያስከትላቸውን መዘዝ መሸከም አለባቸው ያለች ሲሆን፤ ሀገራው ከሰሞኑ ኔቶን ለመቀላቀል የጠየቀችውን ፊንላንድን በ “አስር ሰከንድ” ውስጥ ጠራርጎ የማጥፋት አቅም ያለው መሳሪያ እንዳላትም አስታውቀዋል።

18/04/2022

#ትኩረት # #

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞንና ኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር አዋሳኝ ቦታዎች ያገረሸው የፀጥታ ችግር ነዋሪዎች ላይ የከፋ የደህንነት ስጋት ደቅኗል።

ከትላንት አንስቶ ባለው ሁኔታ የጉዳት ሪፖርቶች ያሉ ሲሆን የተሟላ መረጃ ለማግኘት ግን ለጊዜው አልቻልም።

" በአካባቢው ላይ ከዚህ በፊት በተከሰቱ ችግሮች እጅግ ከፍተኛ ስቃይ አይተናል ፤ ሴቶች ፣ ህፃናት፣ አረጋዊያን ያሳለፉትን መከራ በቃላት ለመግለፅ የማይቻል ነው " ያሉት በአዋሳኝ አካባቢዎች ላይ የሚኖሩ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት ችግሩ ሳይስፋፋ በፍጥነት እልባት እንዲሰጠው ተማፅነዋል።

እስካሁን በክልል መንግስት ሆነ በዞንም ደረጃ ስላለው ሁኔታ የተባለ ነገር የለም።

በአዋሳኝ አካባቢዎች ላይ ባለው ችግር ከደሴ ወደ አዲስ አበባ የሚወስደው መስመር ለደህንነት ስጋት በመደቀኑ በርካታ የህዝብ ተሽከርካሪዎች ለመቆም መገደዳቸውን እና በዚህም ከፍተኛ መጉላላት እየተፈጠረ መሆኑ ጥዋት ማሳውቃችን ይታወሳል።

ዛሬ ማምሻውን የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ፤ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ነዋሪዎች በየአካባቢያቸው ለዝርፊያ እና ለወንበዴ እንዳይጋለጡ ወጣቶች፣ የፀጥታ መዋቅሮች ሌሎችም አካላት ተደራጅተው አካባቢያቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት አስተላልፏል።

24/09/2021

ይህ የትም አደለም የአፍሪካ መዲና #አዲስ.አበባ ነው።

21/09/2021

ላፕቶፕ ሲገዙ ማወቅ ያልብዎት ነገሮች!
✅አዲስ laptop ለመግዛት አስበዉ ነገር ግን ምን አይነት laptop እንደሚገዙ ግራ ከተጋቡ🤔 ይችን ምክር ያገንቡቧት።

✅ አዲስ ላፕቶፕ ከመግዛት በፊት ሊያገናዝቧቸው የሚገቡ ነገሮች

📝 በዋናነት ሁለት አይነት Laptop አለ!

📌በWindows OS የሚሰራ
📌በMac OS(ለApple ብቻ)
(Kali linux, ubuntu...እራሳችን የምንጭናቸው Custom OS ስለሆኑ ብዛት እነዚ OS ያላቸውን ላፕቶፖች ገበያ ላይ አናገኝም!)

📌በብዛት በWindows OS የሚሰሩ የLaptop ዝርዝር👇
🔺Hp
🔺Dell
🔺Accer
🔺Toshiba
🔺Asus
🔺LG
🔺SONY....ወዘተ

📌በMac OS(ለApple ብቻ)
🚩Macbook Pro
🚩Macbook Air
🚩Macbook Retina

✅አዲስ Computer ሲገዙ ማየት ያለብዎት ነገሮች
👇👇👇👇
1⃣ (Random Access Memory)

✅RAM ማለት አሁን አየተጠቀምንበት ያለዉ application ወይም System Process የሚቀመጥበት ቦታ ነዉ።

✅በአንድ ጊዜ ብዙ Application ከፍተዉ ለመጠቀም ኮምፒተርዎ ብዙ RAM ቢኖረዉ ይመረጣል።

✅ምንም እንኳን window 10 ለ 32 bit 1GB እና ለ64 bit 2GB (macOS minimum 2GB ያስፈልገዋል) minimum ቢያስፈልገዉም ስራችንን በተቀላጠፈ ሁኔታ ለመስራት ይህ RAM አይበቃንም።

✅ስለዚህ አዲስ Computer ሲገዙ 8 GB እና ከዚያ በላይ RAM የለዉ ቢሆን ይመከራል።

2⃣Processor

✅Cori 3 chips:ይህ Processor ዝቅተኛ ሀይል እና እርካሽ ዋጋያለዉ ነዉ።

✅Cori 5 chips:ይኸ ተመጣጣኝ ዋጋ እና perforance የያዘ ነዉ ።

✅ተመጣጣኝ ዋጋ እና በቂ speed ያለዉ Computer ከፈለጉ ይኽን ይምረጡ።

✅Cori i7 : የገንዘቡ ነገር እማያሳስቦ ምርጥ ኮምፒውተር መግዛት ከፈለጉ ከ Cori i7 በታች አይምረጡ።

3⃣Storage ባሁኑ ሰአት ሁለት አይነት የኮምፒዉተር Storage አሉ HDD(hard disk drive) እና SSD(solid state drive)
HDDs መረጃዎችን ለማስቀመጥ በፍጥነት የሚሽከረከሩ Magnetic Disk'ችን(Platters) ሲጠቀም flash memory ይጠቀማል።

✅SSD ያላቸው ኮምፒውተሮች የመጻፍ እና የማንበብ rate'አቸዉ HDD ካላቸዉ ኮምፒውተሮች በጣም ፈጣን ነው።

✅SSDs ምንም የሚንቀሰቀሱ part ስለሌላቸዉ lighter,cooler,quiter, more efficient and harder to damage ስለሆኑ ከ HDD ይልቅ ተመራጭ ናቸው።

4⃣Screen size

✅የ እስክሪን መጠን በብዛት የምንመርጠዉ ስንገዛ ነዉ።
ላፕቶፖች ከ 11-17 መጠን አላቸዉ።

✅ብዙ ባንዴ የምንጠቀም ከሆነ ትልቅ እስክሪን መጠን የለዉ ብንገዛ አሪፍ ነዉ።

✅ነገር ግን ትልቅ የእስክሪን መጠን ያላቸዉ ላፕቶፖች ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ ያስቸግራሉ እንዲሁም ትንሽ የባትሪ እድሜ አላቸዉ።

✅ዴስክቶፕ ላይ እና የባትሪ እድሜ ችግር የለዉም ነገር ግን ብዙ ሰዎች 24-inch ወይም ከዚያ በላይ ይመርጣሉ።

4⃣ Resolution

✅ Resolution እንደናተ ምርጫ እና ገንዘብ ይወሰናል።

✅ምንም አይነት ሳይዝ ቢኖረዉ የእስክሪኑ ጥራት የሚወሰነዉ በ ነዉ።

✅አብዛኞቹ ላፕቶፖች በ 720p resolution ለትንሽ display

+ 10/09/2021

"የተናገሩት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ" በሚል ማኅበረሰብ ውስጥ ነው ያደግነው። ቃል ኪዳን የዓለም ህልውና የተመሠረተበት ሥርዓት ነው። ሰው ከሰው፣ ሰው ከአካባቢው፤ አካባቢ እርስ በርሱ ተጠባብቆና ተግባብቶ የሚኖረው በቃል ኪዳን ነው። መንግሥትና ሕዝብ የሚኖሩት በቃል ኪዳን ነው። እንደ መንግሥትና እንደ ሕዝብ ለገባናቸው ቃል ኪዳኖች ታማኞች ከሆንን ሀገር ሰላም፣ ምቹና ባለጸጋ ትሆናለች። ድል የገቡትን ቃል በማክበር፣ ለቃል ታምኖ በመሥራትና ቃልን በተግባር በመግለጥ የሚገኝ ነው። ቃል ማክበር ካለ የድል ብሥራት አለ። ለኢትዮጵያ የገባነውን ቃል ኪዳን አድሰንና አክብረን፣ የኢትዮጵያን ድል እናበሥራለን።

Hawaasa "Kan dubbatan baduurra kan dhalchan haa badu" jedhu keessatti guddanne. Waadaan sirna jiraachuun addunyaa irratti hundaa'edha. Namni namaa waliin, namni naannawaasaa waliin, nannawaan waliisaatiin wal-eegeefi waliigalee kan jiraatu waadaadhaani. Mootummaafi uummanni kan jiraatan waadaadhaani. Akka mootummaafi uummataatti waadaawwan seenneef amanamoo yoo taane, biyyi nagaa, miijoftuufi badhaatuu taati. Injifannoon waadaa seenaan kabajuu, waadaaf amanamanii hojjechuufi waadaa sana gochatti jijjiiruudhaan kan argamudha. Waadaa kabajuun jiraannaan misiraachoon injifannoo jira. Waadaa Itoophiyaaf seenne haaromsineefi kabajne, misiraachoo injifannoo Itoophiyaa ni labsina.

Photos from Ministry of Health,Ethiopia's post 26/08/2021
Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Address


Bole
Addis Ababa