The King Of Kingdom

The King Of Kingdom ስዕል ና ግጥም ብቻ

19/11/2020

ስለ ደጃች ክንፉ አብዞቻችን አናቅም ደጃች ክንፉ የ አፄ ቴዎድሮስ ወንድም ሲሆን ይህም ደጃሽ ኅይሉ ( የ ቴዲ አባት ) ከ መጀመርያ ሚስታቸው (ወለተ ተክሌ) የወለዱት ልጅ ነው :: ደጃች ክንፉ እና ልጅ ካሳ(የ አፄ ቴዎድሮስ ከንግስና በፊት ስም ) አብረዉ ነበር እሚኖሩት እና የ ደጃች ክንፉ ግዛትም ከ ዳሞት እስከ ቀይ ባህር ነብር:: እና ባንድ ወቅት ቱርኮች እና ግብፅ ኤርትራ ወደብ እንደደርሱ ተሰምቶ ደጃች ክንፉ ሰራዊታቸዉን ኣስከትለዉ ይሄዳሉ ደጃች ክንፉ ብዙ ጊዜ ግብፅን ገጥመው ያንበረከኩ ቢሆንም ቱርኮችን ግን ገጥመው አያቁም ነበር ። የዛኔ ካሳ የ 20 ኣመት ጎረምሳ ቢሆንም ጦርነቱን እንዴት እንደሚያሸንፉ እቅድ ያወጣው ካሳ ነበር በሱ እቅድ መሰረትም ክንፉ ግብፅ እና ቱርክን አንድ ሳያስቅሩ አወደማቸው። ከዛ በኅላ ነው እንግዲ ደጃች ክንፉ ታናሽ ወንድማቸዉን ካሳን ይሄ እማ ነገ የኔን ዙፋን ይይዛል በማለት ከ ካሳ ጋ ወደ ጥላቻ የገቡት።

ደራሲ አቤ ጉበኛ " አንድ ለእናቱ"

28/10/2020
Tikuret le geberewu
27/10/2020

Tikuret le geberewu

09/05/2020

How to draw figure

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when The King Of Kingdom posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category