AASTU Student Union

AASTU  Student Union

Share

AASTU Student info service

Photos from AASTU  Student Union's post 24/06/2025

Congratulations to the Class of 2025!

Today, we proudly celebrate the 11th Graduation Ceremony of Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) and honor the achievements of 1,203 bright graduates.

Your hard work, resilience, and innovation have brought you to this moment. As engineers, scientists, and problem-solvers, you are now stepping into a world that urgently needs your skills, your ethics, and your passion to build solutions for a better future.

Whether you go on to become entrepreneurs, researchers, industry leaders, or changemakers-never stop learning, questioning, and creating. The road ahead may be challenging, but you carry with you the strength of your education and the spirit of a lifelong learner.

Be bold. Be ethical. Be global. And always be part of the solution.

Congratulations once again, AASTU Graduates!













Education

Learning





14/04/2025

በ12ኛ ክፍል ፈተና ምንም ተማሪ ያላሳለፉ 700 ት/ቤቶችን ለማብቃት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ምንም ተማሪ ያላሳለፉ 700 ትምህርት ቤቶችን ለማብቃት እቅድ ተይዞ እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች በዘጠኝ ወራት እቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት አድርገዋል።

የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በዚህ ወቅት እንደገለጹት÷ የመንግስት ትምህርት ቤቶችን በማብቃት ጥራት ያለው ትምህርት ለዜጎች ሁሉ ለማዳረስ እየተሰራ ነው።

በሁሉም መስክ ያለውን ችግር መፍታት የሚቻለው መሃንዲሶች፣ ቴክኖሎጂስቶች፣ ቴክኒሻኖችና ሌሎችን ባለሙያዎች በጥራትና በብቃት ማፍራት ሲቻል ነው ብለዋል፡፡

የት/ቤቶችን ደረጃ በማሻሻል፣ መምህራንን አቅም በማሳደግና በሌሎች የአጠቃላይና ከፍተኛ ትምህርት ዘርፎች የተጀመሩ የሪፎርም ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል፡፡

በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ምንም ተማሪ ያላሳለፉ 700 ት/ቤቶችን ለማብቃት እቅድ ተይዞ እየተሰራ ነው ማለታቸውንም የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡

በመድረኩ የተገኙት የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በበኩላቸው÷ በትምህርት ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት እጅግ ትልቁ ተግባር መሆኑን ጠቁመው፤ ከዚህ አንጻር እየተሰራ ያለው ስራ ተስፋ ሰጭ መሆኑን ተናግረዋል።

ትምህርት ላይ እየተደረገ ያለው ሪፎርም ሌሎችንም ተቋማት ሊቀይር የሚችል መሆኑን ነው የገለጹት የገለጹት፡፡

በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ ችግር ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመለሱ የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባም አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

Photos from Addis Ababa Science and Technology University's post 14/04/2025
27/03/2025

የፕሮግራም ጥቆማ

አርብ መጋቢት 19/2017 ዓ.ም ዶ/ር ሃቢብ መሃመድ በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና ሮቦቲክስ የልህቀት ማዕከል ሃላፊ
🔹 ማዕከሉ ለሃገራዊ ኢኮኖሚ እና ለኢንዱስትሪው ያለውን አስተዋጽኦ
🔹 በማዕከሉ የሚሰሩ ስራዎች
🔹 የትኩረት መስኮች እና መሰል ነጥቦች ላይ ገለጻ ይሰጣሉ በዩኒቨርሲቲው ዩቱብ youtube.com/ ይከታተሉ
Program Invitation
Join us on Friday, March 28, 2025, for an exclusive interview with Dr. Habib Mohammed, Head of the Center of Excellence for Artificial Intelligence and Robotics at AASTU.
🔹 Topics of Discussion:
✅ The center's contribution to the national economy and industry
✅ Key activities carried out at the center
✅ Focus areas and future directions
📺 Watch the full interview on AASTU’s official YouTube channel:
🔗 youtube.com/

Telegram: Contact @pir2011 27/03/2025

እኛ ጋር ለመግባትና ለመማር አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን ምርጫችሁ ብቻ ማድረግ ነው፡፡
ራዕዮን ከእውነታው ጋር የሚያገናኙበት ዩኒቨርሲቲ
ማንኛውንም ዩኒቨርሲቲውን የተመለከቱ መረጃዎችን ለማግኘት ከታች ያሉ መገናኛ መንገዶች አባል በመሆኑ ይከተሉ፣ይውደዱ እንዲሁም ያጋሩ፡፡
1) የዩኒቨርሲቲው ኦፊሲያል ቴሌግራም አድራሻ፡ https://t.me/pir2011
2) የዩኒቨርሲቲው ኦፊሲያል ፌስቡክ አድራሻ፡ https://www.facebook.com/aastu.edu.et
3) የዩኒቨርሲቲው ዌብሳይት አድራሻ፡ http://www.aastu.edu.et/
4) የዩኒቨርሲቲው ኦፊሲያል ዩቲዩብ አድራሻ https://www.youtube.com/channel/UCUpgXuqDCiLfgLPK_FxS-6g
ራዕዮን ከእውነታው ጋር የሚያገናኙበት ዩኒቨርሲቲ
አጠቃላይና ሌሎች መረጃዎችን ከዩኒቨርሲቲው ድህረ-ገጽ እና ከቴሌግራም ላይ ይመልከቱ፡፡
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

Telegram: Contact @pir2011

27/03/2025
25/03/2025

AASTU Faculty Members Promoted to Associate Professor Rank
March 11, 2025

Addis Ababa Science and Technology University (AASTU) proudly announces the promotion of two distinguished faculty members to the rank of Associate Professor. This well-deserved recognition reflects their outstanding contributions to teaching, research, and community service.
The promoted faculty members are:
1. Dr. Takele Chekol – Associate Professor of Geology, Petrology & Geochemistry
2. Dr. Aselefech Sorsa – Associate Professor of Organic Chemistry
Once again, congratulations to the faculty members on this significant achievement!

To stay up-to-date on the latest news, events, and announcements, follow and subscribe to our official channels:
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
LinkedIn: linkedin.com/school/addis-ababa-science-and-technology-university
YouTube: youtube.com/
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis

Photos from AASTU  Student Union's post 24/10/2024

የሳይንስ ባህልን ለመገንባት በሳይንስ ፤ቴክኖሎጂ ፤ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርት ዘርፍ የመምህራን ግንዛቤ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ

ጥቅምት 2017 ዓ.ም
+++++++++++++++++++++++++++++++++++
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሳይንስ ባህልን ለመገንባት እና ለማዳበር የመምህራን ድርሻ ከፍተኛ መሆኑን በመረዳት በሳይንስ ፤ቴክኖሎጂ ፤ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርት ጽንሰ ሃሳብ፤ትግበራ እና ተግዳሮቶች ላይ የግማሽ ቀን ስልጠና ሰጠ፡፡
ስልጠናውን የሰጡት የዩኒቨርሲቲው የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዝዳንት ዶ/ር አብረሃም ደበበ ናቸው፡፡
ዶ/ር አብረሃም የስልጠናውን አላማ ሲገልጹ ዩኒቨርሲቲው በሳይንስ ባህል ግንባታ ዘርፍ የሚጠበቅበትን ስራ መስራት እናዲችል የመምህራን ግንዛቤ ማሳደግ አስፈላጊ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በዚህም ስቴም ትምህርት በግለሰብ እንዲሁም በማህበረሰብ ደረጃ ፈጠራን በማበረታታት ችግር ፈች የሆነ ዜጋ ላመፍራት፤የእውነተኛውን አለም በመረዳት የህይወት ዘመን ትምህርት እንዲያካብቱ ይረዳል፡፡
በመሆኑም በስቴም የመምህራንን ግንዛቤ በማሳደግ ለተማሪዎች ምቹ ሁኔታዎችን ማመቻቸት እና መልካም አጋጣሚዎችን በመፍጠር ተማሪዎች በማህበረሰቡ ዘንድ ችግር ፈች ስራዎችን እንዲሰሩ ያስችላል ብለዋል ፡ ፡
በመጨረሻም ዩኒቨርሲቲው በሳይንስ ቴክኖሎጂ ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርት በተለያየ ዙር ተማሪዎችን እየስተማረ እንደሚገኝ በመግለጽ ይህን ስራ በሙያ ማገዝ ከመምህራን እንደሚጠበቅ አሳስበዋል፡፡
ከዚህ በፊት በተለያዩ ጊዜያት በኬሚስትሪ፤ሂሳብ፤ስነ-ህይዎት እና ፊዚክስ ትምህርቶች ትምህርት ሲሰጡ የነበሩ መምህራን ተሞክሯቸውን አካፍለዋል::

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Address


Kilinto
Addis Ababa