18/10/2025
ሞት ሆይ ተረጋጋ
ምህረት ፈውስን ከፈጣሪ ተመኘሁለዎት።
ትልቅ አባት ትልቅ ሰው
መካሪ እውነተኛ አባት
በዚህ ገጽ ትክክለኛውን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አስተምህሮ ያገ? tewahedo
18/10/2025
ሞት ሆይ ተረጋጋ
ምህረት ፈውስን ከፈጣሪ ተመኘሁለዎት።
ትልቅ አባት ትልቅ ሰው
መካሪ እውነተኛ አባት
10/10/2025
ይህን አሸባሪ ቃልቻ አስታግሱልን።
የሃይማኖት ጦርነት አዋጅ እያወጀ ነው።
03/08/2025
ማርያም ማርያም
TikTok · ተዋናይ Check out ተዋናይ’s video.
02/08/2025
ሰበር ዜና
አቶ ትዝታው ሳሙኤል ከሀገር እንዳይወጣ እግድ ተጣለበት!
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የህግ ክፍል ኃላፊ የሆኑት አፈ መምህር አባ ገ/ሥላሴ ጌትነት አቶ ትዝታው ሳሙኤል ከሀገር እንዳይወጣ እግድ እንደተጣለበት በማሕበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ገለጹ!
እንደ አፈ መምህር አባ ገ/ሥላሴ ገለጻ አቶ ትዝታው ላይ ቤተክርስቲያን ክስ መስርታ ለክሱም ማሰረጃ ይሆናሉ የተባሉትን ፋይሎችን አያይዛ ያቀረበች ሲሆን በዚህም መሰረት ግለሰቡ ከሀገር እንዳይወጣ እገዳ እና በህግ ቁጥጥር ሥር እንዲውል ትዕዛዝ መሰጠቱን ገልጸዋል።
ፖሊስም ግለሰቡን በህግ ቁጥጥር ስር ለማዋል እየፈለገ እንደሆነ በዚህ የፍለጋ ተግባር ላይ የትኛውም ኢትዮጵያዊ እንዲሳተፈ ጥቆማ እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል ።
አቶ ትዝታው ሳሙኤል በነገው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሸ የኮንሰርት ድግስ ያዘጋጀ መሆኑን የሚታወቅ ሲሆን ለዚህ ዝግጅት መግለጫ ከሌሎች የእምነቱ ተከታዮች ጋር ጭምር መግለጫ መስጠቱ ይታወቃል። በነገው ቀንም በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ ይገኛል። ታዲያ ፖሊስ ከስፍራው ተገኝቶ ህግን ያሰከብር ይሆን? ግለሰቡንም በህግ ቁጥጥር ሥር ያውለው ይሆን? አብረን የምናየው ይሆናል።
Ephrem Tesfaye Ze Tewahido - Selale.
እንደ እሳት ይነዳል
18/06/2025
ቅዱስ ሚካኤል
ከክፋ ሁሉ ጠብቀን።