Seattle Academy,Kality -Addis Ababa

Seattle  Academy,Kality -Addis Ababa SEA is a private owned school that aims to create students with behavioral and academic excellence!

12/10/2025
የተወደዳችሁ የሲያትል አካዳሚ ቤተሰቦችዛሬ አርብ  30 / ዐ 1 / 18 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የሴት ህፃናት ቀን በሲያትል አካዳሚ በደማቅ ሁኔታ ከፍተኛ ባልስልጣናት እና ባለአድርሻ አካላት በተ...
12/10/2025

የተወደዳችሁ የሲያትል አካዳሚ ቤተሰቦች
ዛሬ አርብ 30 / ዐ 1 / 18 ዓ.ም
ዓለም አቀፍ የሴት ህፃናት ቀን በሲያትል አካዳሚ በደማቅ ሁኔታ ከፍተኛ ባልስልጣናት እና ባለአድርሻ አካላት በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።

እንግዶቻችን

የሴቶች እና ህጻናት ሚኒስትር ዴኤታ ክብርት ሂክማ ኬሬዲን( M0WSA )
የትምህርት ሚኒስቴር ተወካይ ወ/ሮ ምህረቴ ክርስቶስ
የአየርላንድ አምባሳደር ኦሊቪያ ሌዝሊ
የኦስትሪያ አምባሳደር ሲሞን ክናፕ
የተባበሩት መንግስታት UNFPA ካንትሪ ዳሬክተር ኮፊ ኩዋሜ
ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች
የአካዳሚው ማህበረሰብ በተገኙበት ዛሬ የአካዳሚያችንን አለማቀፍ ተወዳዳርሪነት ከቴክኖሎጂ ጋር ለሚደረግ ትስስር ያለዉን ቁርጠኝነት ባረጋገጠ ሁኔታ ተከብሯል ።

12/10/2025

ዓለም አቀፉ የታዳጊ ልጃገረዶች ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ

መስከረም 30 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) ዓለም አቀፉ የታዳጊ ልጃገረዶች ቀን ዛሬ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።

ይህ ቀን በተባበሩት መንግሥታት ደረጃ በየዓመቱ የሚከበር ሲሆን፣ በአዲስ አበባም በሲያትል አካዳሚ ትምህርት ቤት ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላትና እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ተካሂዷል።

በመርሃ ግብሩ ላይ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሂክማ ክሬዲን፣ የትምህርት ሚኒስቴር ተወካይ ወ/ሮ ምህረቴ ክርስቶስ፣ የአየርላንድ አምባሳደር ኦሊቪያ ሌዝሊ፣ የኦስትሪያ አምባሳደር ሲሞን ክናፕ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኮፊ ክዋሜ፣ እንዲሁም ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የአካዳሚው ማኅበረሰብ ተገኝተዋል።

የዚህ ዓመት ጭብጥ፣ ታዳጊ ልጃገረዶች ራሳቸው ለውጥን የሚመሩ መሆናቸውን የሚያመላክት ነበር።

የዘንድሮ በዓል በሲያትል አካዳሚ ትምህርት ቤት ሲከበር፣ ታዳጊ ተማሪዎች የሰሯቸውን የፈጠራ ውጤቶች ለተገኙ እንግዶች በማቅረብና የተለያዩ መልእክቶችን በማስተላለፍ በድምቀት ተካሂዷል።

የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/menaharia_fm

__

ሀሳብ እና'ሳ'ፍራለን 📞

👉011-639-28-52
👉011-639-37-63

የቀጥታ ስርጭት 🔊 👉 https://zeno.fm/radio/menahria-99-1-3pw1/

#መናኸሪያሬዲዮ #መናኸሪያኤፍኤም #ራዲዮ #ሬዲዮ #መናኸሪያሬዲዮ

Students of Seattle Academy as ambassador of UNFPA (Rakeb Kassahun) other two innovators!
12/10/2025

Students of Seattle Academy as ambassador of UNFPA (Rakeb Kassahun) other two innovators!

134 likes, 6 comments. “Last year, Rakeb was Rep for a day, & met with ministers & diplomats like a pro. Her message was clear: investing in girls is investing in a better future for all. 🌍 Now, joined by Solyana & Rediet, she is leading the for !”

31/03/2025

(አድዋ)

 #አድዋ
31/03/2025

#አድዋ

26/05/2024

Congratulations to all!! Our boys who innovate the CNC machine stood 1st @ the 9th science & technology competition among 11 sub cities of Addis Ababa (with a total score of 98%).

Annual technology, Inmovation and art festival in our school: Seattle academy.
04/05/2024

Annual technology, Inmovation and art festival in our school: Seattle academy.

Watch the exciting highlights from the Seattle Academy annual Technology Innovation and Art Festival organized by Talent Development Center Seattle Academy a...

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912681928

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Seattle Academy,Kality -Addis Ababa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to Seattle Academy,Kality -Addis Ababa:

Shortcuts

Share

Category