03/08/2026
❓ስለ ቻይና ስኮላርሺፕ በተደጋጋሚ ከተማሪዎች የሚነሱ ጥያቄዎች
ጥያቄ 1full scholarship ነው ወይ?
ሁለት አይነት ስኮላርሺፕ ይሰጣል
1. Full conditional scholarship ሲሆን
2. partial unconditional scholarship ነው
✅ full conditional scholarship አወ! Full scholarship ነው ግን እኛ ዋስትና የምንሰጠው ለ 1 ዓመት ብቻ ነው::
⚠️ ከሁለተኛ ዓመት ጀምሮ ተማሪዎች በሚያመጡት ውጤት ትምህርት ላይ በላቸው ፀባይ, በ ትምህርት ተሳትፎ እና በሌሎች ላይ ተመርኩዞ ስኮላርሺፑ ይቀጥላል ሊቋረጥም ይችላል::
♻️ የእኛ ጠቃሚ ምክር ተማሪዎች በ full conditional scholarship ሆነ በ Partial unconditional Scholarship ከመሄዳቸው በፊት ማድረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች እና ቅደመ ሁኔታ
✅ Actually fee ስንት እንደሆነ ቀድሞ ማወቅ
💹 ድንገት ለ conditional scholarship ብቁ የሚያደርግ ውጤት እና ተሳትፎ ሳይመጣ ከቀረ ስንት ብር ለትምህርት ቤት እንደሚያስከፍል ቀድሞ ማወቅ::
🚨 እሄንን ማወቅ አንድ ወይም ሁለት ዓመት ከጨረሱ በኃላ የሚመጣውን ከአላስፈላጊ መጉላላት ይጠብቃል::
2. Partial unconditional scholarship
✅ አረቱንም ዓመት አንድ አይነት ክፊያ የምከፈል የስኮላርሺፕ አይነት ነው
ለበለጠ ስኮላርሺፕ መረጃ ወዳ ብሮአችን ይደውሉልን
0927119311
0978112020
ዌብሳይት: Www.nimrodnet.com
ኢሜል: [email protected]
ቴሌግራም ቻናል l: https://t.me/nimrodnetwork