Students Guide

Students Guide The aim of this page is to guide first degree and masters students. Especially about the proposal, r

any one who wants to go any Arab countries for work, we will assist him/her. our aim is help the persons to become economically developed .ማንኛውም አረብ ሀገራት ሄዶ መስራት የሚፈልግ ካላ እኛን ያማክሩን። ደከመን ሰለቸን ሳንል አላማዎ ከግብ እንዲደርስ እናግዝዎታለን። አላማችን በሃት እንዲበለፅጉ መርዳት ነው። ለምንም ነገር አይጨነቁ እኛ ከጎንዎ ነንና ። ይደውሉልን፣ይጠይቁን ምኞትዎን ያሳኩ።

Anyone who needs online jobs,  contact me. You can earn more than 400 ETB per day.  Contact me
27/05/2023

Anyone who needs online jobs, contact me. You can earn more than 400 ETB per day.
Contact me

ጥንቃቄ ⚠ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የፔጃችን ተከታታዮች።ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ በስፋት በመዘዋወር ሰዎችን እያጭበረበሩበት ያለው ስልት  👉 "ንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ ብቻ በመጠቀም ብር ...
23/03/2023

ጥንቃቄ ⚠

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የፔጃችን ተከታታዮች።
ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ በስፋት በመዘዋወር ሰዎችን እያጭበረበሩበት ያለው ስልት 👉 "ንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ ብቻ በመጠቀም ብር ያበድራል" በማለት ሰዎችን እያታለሉ ስለሆነ ተጠንቀቁ።

04/02/2022

የፈለጉትን አይነት Research በፈለጉት study design, በፈለጉት ጊዜና ሰዓት እንሰራለን። እገዛ እናደርጋለን።
👉 proposal drafting
👉 Thesis / Research
👉 Data entry (EpiData, SPSS, Epi Info
👉 Data analysis (SPSS, Epi Info, ...)
👉 Report writing

Any other related Question, ask us.



0947385986

06/12/2021

በጊዜ ማጣት ወይም በሌላ በተለየ ምክንያት ትምህርታችሁ ላይ ድጋፍ ለምትፈልጉ የዲግሪ እና የማስተርስ ተማሪዎች እንረዳችኋለን፡፡

እኛ ጋር ያሉ አገልግሎቶች:
- Masters thesis paper help
- Research Paper guide
- Data Analysis
- Report writing
- any assignments and exam help
- Software መጫንና orientation መስጠት

- ሌሎችንም ጥያቄዎች ካሉ ይጠይቁ

አሁኑኑ ያናግሩን
በቴሌግራም ያናግሩን

t.me/studentsguide1

ለትምህርት ዕድል ፈላጊዎች: ስኮላርሽፕ በሆላንድ Join to get more information
30/10/2021

ለትምህርት ዕድል ፈላጊዎች:
ስኮላርሽፕ በሆላንድ

Join to get more information

ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነዉ።

📌 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን ?📍 You can see steps clearly here
10/10/2021

📌 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን ?
📍 You can see steps clearly here

ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነዉ።

የተማሪዎች የውይይት መድረክበተለይም ስለ ጥናታዊ ፅሁፍ (research )አሪፍ አሪፍ ዕውቀት የሚያገኙበት group ነው። research ለመስራት አስበው ያስቸገሮት ካለም ያማክሩ። በጊዜ አጥ...
22/09/2021

የተማሪዎች የውይይት መድረክ
በተለይም ስለ ጥናታዊ ፅሁፍ (research )
አሪፍ አሪፍ ዕውቀት የሚያገኙበት group ነው።
research ለመስራት አስበው ያስቸገሮት ካለም ያማክሩ። በጊዜ አጥረት ወይም በሌላ ምክንያት ለማሰራት ከፈለጉም ፅድት ብሎ ይሰራሎታል።

እርግዝና ሲከሰት የሚደረጉ ጥንቃቄዎችእርግዝና ሲከሰት የሚደረጉ ጥንቃቄዎች:የሚረገዘው ህፃን የሰውነት አካላት የሚሰሩት በመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት ሲሆን ዋና የሰውነት/ያፈጣጠር ችግሮች የሚመጡ...
30/07/2021

እርግዝና ሲከሰት የሚደረጉ ጥንቃቄዎች
እርግዝና ሲከሰት የሚደረጉ ጥንቃቄዎች:

የሚረገዘው ህፃን የሰውነት አካላት የሚሰሩት በመጀመሪያዎቹ ሶስት ወራት ሲሆን ዋና የሰውነት/ያፈጣጠር ችግሮች የሚመጡትም በነዚህ ወራት ስለሆነ እናቶች እርግዝና መኖሩን አንዳወቁ የተለያዩ ጥንቃቄዎች ማድረግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ከነዚህም መካከል .....
ለበለጠ መረጃ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Students Guide posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share