26/03/2026
ልጆቻችን የሰሩዋቸው የMosaic ስራዎች 👏👏👏👏👏🧡🧡🧡
Excel (Top) in Academic & Emotional Intelligence
26/03/2026
ልጆቻችን የሰሩዋቸው የMosaic ስራዎች 👏👏👏👏👏🧡🧡🧡
We did it 💪💪💪
Celebrating my 9th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉
ሒል ቶፕ ት/ቤት ያስፈተናቸውን የ 6ተኛ ክፍል ተማሪዎችን 100% አሳልፏል የትምህርት ቤቱ አባላት ወላጆች እና መምህራን ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ !!
ውድ የ8ኛ ክፍል ወላጆች አሳዳጊዎች
መምህራን ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ
የሂል ቶፕ ት/ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች 100% በማለፍ ወደ 9ኛ ክፍል ተዛውረዋል:: 🎊 🥰🥳