Afar samara university

Afar samara university Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Afar samara university, Education, Afar Ethiopia, Addis Ababa.

06/04/2024

ብልፅግና መራሹ የኦህዴድ ስረዓት የድጋፍ ስልፍ ውጡ እያለ በአፋር ክልል መድና ሰመራ እንዲሁም ሎጊያ ከተማ አስተዳደር እየተዞሮ ዛቻ ና ማስፈራሪያ እያዘነቡ ይገኛሉ። በድጋፍ ሰልፍ ላይ ያልተገኘ 1000 ብር መቀጫ እያሉ በየሱቁ እየዞሩ ይገኛሉ በአሁኑ ስዓት ።ሳይወዱ በግድ ይሉሀል ይህ ነው።
ለነገው የሰመራ የድጋፍ ሰልፍ መሪ ቃል "ሳይወዱ በግድ " የሚል መሆን አለበት
ኧረ ጎበዝ ንቃ !

ኧረ ወድያ ስለኔስ አታንሱእንዴ ፈጣሪ ቃል አትመላለሱቅንጣት ታክል አምነው ተራራን ሲያፈርሱእኔ ጥግ ድረስእሷን ነው  ያመንኩትዳሩ ግን ... ልቤን ነበር ያፈረስኩት                 ...
26/12/2023

ኧረ ወድያ ስለኔስ አታንሱ
እንዴ ፈጣሪ ቃል አትመላለሱ
ቅንጣት ታክል አምነው ተራራን ሲያፈርሱ
እኔ ጥግ ድረስእሷን ነው ያመንኩት
ዳሩ ግን ... ልቤን ነበር ያፈረስኩት

ልቤን ደረሰችው

ማልቀስ ነው ያማረኝከቁጭቴ ጋራ ወትሮ ከመታገልያደራ ሳንዱቄ ሲሰበር ክዳኑምነው አያስነባ ሲርብኝ ቀኑ እፍኝ ትቢያ ቅሞጥላሽቱን ጠግቦትቢያ ተሸክያለ የሌለበት መሆኔ ብቸኛናፍቆትሽ ገደለኝ እንደ...
24/10/2023

ማልቀስ ነው ያማረኝ
ከቁጭቴ ጋራ ወትሮ ከመታገል
ያደራ ሳንዱቄ ሲሰበር ክዳኑ
ምነው አያስነባ ሲርብኝ ቀኑ
እፍኝ ትቢያ ቅሞ
ጥላሽቱን ጠግቦ
ትቢያ ተሸክ
ያለ የሌለበት መሆኔ ብቸኛ
ናፍቆትሽ ገደለኝ እንደትስ ልተኛ
እስኪ መላ በይኝ በግልፅ አማረኛ
ባንድ ቃልንገሪኝ ለፍቅርሽ ምርኮኛ

Address

Afar Ethiopia
Addis Ababa
AFAR SAMAR

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar samara university posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category