26/02/2024
በሀገሪቱ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደተከፈተው online የቼዝ፣ ሩቢክስ እና ዲጂታል ግብይት / Marketing / ትምህርት ቤት እንኳን በደህና መጡ።
ዘመን የማይሽረው የቼዝ ስልታዊ አስተሳሰብ፣ ህብረቀለማዊ አስተሳሰብን የሚያጎለብተው የሩቢክስ ኪውብ፣ እና ውስብስብ ተለዋዋጭ የዲጂታል አለም ገበያ (ማርኬቲንግን) የሚያዋህድና በፈጠራ የታጀበው የትምህርት ተቋም ስናስተዋውቅ በደስታ ነው።
ትምህርት ቤታችን ተማሪዎች ብሩህነታቸውን የሚገልጡበት የችግር አፈታት ክህሎቶች እና አዳዲስ የግብይት ብቃቶችን የሚያዳብሩበት የአዕምሮ እድገት ማዕከል ነው። 100% የስራ እድል ጋር !!!
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0935-328888 ያግኙን።