የ2009 ዓ/ም ምዝገባ ነሀሴ 30/12/09 ዓ/ም ይጀመራል ስለዚህ ወላጆች በወቅቱ ልጆቻችሁን ያስመዝግቡ፡፡
Atse zerayakob primary school
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Atse zerayakob primary school, Elementary School, addiss abeba, Addis Ababa.
07/05/2016
ጎግል ክሮም ፈጣን እና ቀላል የመረጃ ማፈላለጊያ ገፅ መሆኑ ይታወቃል።
ከአለማችን የመረጃ ማፈላለጊያ ገፆች 45 በመቶውን ድርሻ የሚወስደው ጎግል ክሮም፥ በፈጣንነቱ፣ በውጤታማ የደህንነት ስራዎቹ እና ለአጠቃቀም ቀላል ሆኖ በመቅረቡ በርካቶች ይጠቀሙበታል።
ከዚህ በታች የምናያቸው አቋራጭ ዘዴዎችን እና ምክሮችም ጎግል ክሮምን ከምንጊዜውም በላይ በቀላሉ መጠቀም ያስችለናል።
የጎግል ክሮም አቋራጭ ዘዴ (shortcuts)
Ctrl+T – አዲስ ታብ ለመክፈት
Ctrl+N- ራሱን የቻለ ገፅ ለመክፈት
Ctrl+W – እየተጠቀምንበት ያለውን ገፅ ለማጥፋት
Ctrl+Tab- ኮምፒውተሩ ላይ የተከፈቱ ታቦችን ለመመልከት
Ctrl+L- በድረ ገፅ መፈለጊያ (ሰርች ባሩ) ላይ ከርሰሯን ለማስቀመጥ
Ctrl+R - ገፁን እንደገና ለመክፈት (ሪሎድ ለማድረግ)
Ctrl+F - መፈለጊያ ገጿን ( search bar) ለመክፈት
Ctrl+D- ገፁን በሌላ ጊዜ ለመመልከት (ቡክማርክ ለማድረግ)
Ctrl+J - የወረዱ (ዳውንሎድ የተደረጉ) ፋይሎችን ለመመልከት
Ctrl+Enter- መፈለጊያ ገፁ ላይ ከፃፍን በኋላ Ctrl+Enter ስንጫን ወደምንፈልገው ገፅ በቀጥታ ይወስደናል።
ለምሳሌ ወደ ድረ ገፃችን www.fanabc.com ለመግባት የሚጠበቅባችሁ fanabc ብለን ከፃፍን በኋላ Ctrl+Enter መጫን ነው።
23/02/2016
በአውሮፓ ቻምፕዮንስ ሊግ አርሴናል ዛሬ ምሽት በሜዳው ኢምሬትስ የስፔኑን ባርሴሎና ያስተናግዳል።
የመድፈኞቹ አሰልጣን አርሴን ቬንገር ከዛሬው ፍልሚያ የተሻለ በአውሮፓ ቻምፕዮንስ ሊግ ባርሴሎናን የማሸነፍ ዕድል ሊገጥመን አይችልም ብለዋል።
"በመሆኑም ዛሬ በሜዳችን የምናደርገውን ጨዋታ በድል ለማጠናቀቅ ያገኘናቸውን ዕድሎች በሙሉ ለመጠቀምና በመከላከሉም ሆነ በማጥቃቱ ረገድ የተሻለ በመንቀሳቀስ ጎል ላለማስተናገድም እንጥራለን" ነው ያሉት አሰልጣኙ።
በዛሬ ምሽቱ ፍልሚያ ክለቡ ከሃል ሲቲ ጋር በነበረው የኤፍ ኤ ዋንጫ ላይ እረፍት የተሰጣቸው መሱት ኦዜል፣ አሮን ራምሴ እና ግብ ጠባቂው ፒተር ቼክ ለመድፈኞቹ የሚያገለግሉ ይሆናል ።
በባርሴሎና በኩል ከእረፍት የተመለሰው ተከላካዩ ጀራርድ ፒኬ እና ቅጣት ላይ የነበረው አማካኙ ሰርጂዮ ቡስኬትስ ለዛሬው ጨዋታ ዝግጁ ናቸው ።
ባርሴሎና በአሰልጣኝ ልዊስ ኤንሪኬ እየተመራ በዚህ ዓመት ባደረጋቸው 32 ጨዋታዎች አልተሸነፈም።
በባርሴሎና አስፈሪ ጥምረትን የፈጠሩት ሊዮኔል ሜሲ ልዊስ ስዋሬዝ እና ነይማር በዚህ የውድድር ዓመት በጋራ 91 ጎሎችን ለመረብ አዋህደዋል።
“የዚህ ቡድን አካል በመሆኔ ደስተኛ ነኝ፣ እንዳንዱ ተጫዋች ከእርሱ ምን እንደሚጠበቅ ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ባርስሎናን ማሰልጠን በጣም ቀላል ነው” ብለዋል አሰልጣኝ ልዊስ ኤንሪኬ።
ባርሴሎና እንደ አውሮፓውያኑ 2010 እና 2011 ላይ በዚሁ መድረክ አርሴናልን ከውድድሩ ውጪ ማድረጉ አይዘነጋም።
ከዚህ በተጨማሪ የካታሎኑ ክለብ በ2006ቱ የፓሪስ ቻምፕዮንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ አርሴናል ዋንጫ የማንሳት ህልሙን ማሰናከሉ ይታወሳል።
ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ከ45 ላይ በኢምሬትስ ስታዲየም የሚካሄደው የአውሮፓ ቻምፕዮንስ ሊግ ፍልሚያ አርሴናል አዲስ ታሪክ ለማስመዘገብ የመጀመሪያውን የቤት ስራ የሚከውንበት ይሆን?
Atse zerayakob primary school Primary school
14/12/2015
ተማሪዎች የስፖርት ዉድድር ሲያደርጉ
በሞባይል አማርኛን ለማንበብ
Read Amharic On Your Phone
---------------------------------------
አማርኛ በስልክ ለማንበብ መከተል የሚገባን ቅደም ተከተሎች
Steps to configure Amharic in your Phone
1. Oprea browser ካለዎት ወደ ቁጥር 2 ይለፉ። ከሌሎት ወደ ስልክዎ ያውርዱ።
1. If you have Opera browser, please go to number 2. If not, please
download.
2. በአድራሻ መጻፊያ ቦታ ላይ Config: ብለው ይጻፉ። ይህንን ከጻፉ በኋላ አድራሻ
መጻፊያ ቦታውን ደግመው ይጫኑ። ይህ Config:.com ብሎ የሚስጥዎትን አማራጭ
እንዳይመርጡ ይረዳዎታል።
2. write "config:" (the quote sign is not included) and press go to
browse. please be sure to press on the address bar after you write
" config:" to deselect the option given by the browser
"config:.com'.
3. ቀስቱን ወደታች በማውረድ "use bitmap for compex/complicated
scripts" የሚለውን አማራጭ "Yes" ያድርጉ።
3. scroll down and find a system option saying "use bitmap for
complex/complicated scripts" make it "yes'
4. አሁንም ወዳች በመውረድ "Save" የሚለውን አማራጭ ይጫኑ።
4. scroll down and press "Save".
5. Browserዎን ይዝጉና እንደገና ተመልሰው ይከፈቱ ።
5. close your browser and reopen it.
አሁን አማርኛ በስልክዎ ማንበብ ይችላሉ።
14/12/2015
ተማሪዎች በክፍል ዉስጥ
14/12/2015
14/12/2015
ህዳር 29 2008 የብሄር ብሄረሰቦች ቀን
በአሁኑ ወቀት ከፍተኛ ፎረጅድ የሞባይል ቀፎ(High Copy)ማጭበርበር አለ፡፡ ከዚህም አንፃር ፎርጅድ አምራቾች በብዙ መልኩ አሪጅናሉን ለማስመሰል ስለሚጥሩ ባይን መለየት ከባድ ሆኗል፡፡
እስቲ የተወሰኑትን ማረጋገጫ መንገዶች አብረን እንይ፡፡
1. * #06 # ይህንን ቁጥር በሞባይላችን ላይ በመፃፍ IMEI:( International Mobile Equipment Identity ) 15 ቁጥሮችን እናገኛለን፡፡ እነዚህ ቆጥሮች የኛው ቴሌኮም ልክ ሞባይል ውስጥ ሲም ከተን መጠቀም ስንጀምር መዝግቦ በመያዝ ቀፎውን ከሲሙ አዛምዶ አኛን ሚለይበት ነው:: አንዳነዴም ለሰኩሪቲ ክትትል ሊጠቀምበት ይችላል (ይህንን ወደፊት በሰፊው አብረን እናያለን)፡፡
ታዲያ * #06 # በመጫን ያገኘነውን IMEI ቁጥር ከፊት ወደ ሁዋላ 7 በመቁጠር ሰባተኛውና ስምነተኛውን ቁጥር በማየት የተሰራበትን አገር ማወቅና መገመት ይቻላል ለምሳሌ የኔ IMEI: 356240033532891 ቢሆን የዚህ ሰባተኛና እና ስምንት 03 ነው፡፡ 03 ከሆነ የኦርጂናሊቲውን መጠራጠር ነው ፡፡
እሰቲ በአገራችን ሚመረቱና ከቻይና ሚመጡትን ፎረጅድ በዚህ ለማወዳደር ሞክሩ ? ለኔ ሞክሬ ሆኖልኛል ብዬ ነው ! 00 ትክክለኛ ኦሪጅናል መሆኑን የሚያሳየን አንዱ ዘዴ ነው፡፡
ሰባተኛውና ስምነተኛው ቁጥር 01 ወይም 10 ከሆነ ፊንላነድ ሲያሳየን ይህም የፊንላንድ ምርቶች ጥሩ እንደሆነ ነው፡፡ 02፣ 20፣03፣04፣30 እና 40 ከሆነ ህንድ ቻይናና ኮሪያ ናቸውና መጠርጠሩ መልካም ነው፡፡ በተለይ 02 እና 20 በርግጠኝነት ቻይናና ኢሚሬትስ (ዱባይ) ሚገጣጠሙና ፎርጅድ ሊሆኑ ይችላል፡፡
አንዳንዴም የህንድ ስልክ 02 እና 20 ይሆናሉ፡፡ ከቻይና ህንድና ኢሚሬትስ ሚመጡትን ምንጠረጥረው ያገሮቹ ካምፓኒዎች ሲሆኑ ሌላው ምክንያት በተለይ ቻይና ውሰጥ ብዙ ፎርጅሪዎች ሚሰሩ አምራቾች ለምሳሌ እነደ HDC ያሉ ሳምሰንግ ጋላክሲን ሳይቀር ሙልጭ አርገው የሚያመሳስሉ ስላሉ ነው፡፡ ይህ ማለት ግን ቻይና ጥራት ያለው አታመርትም ማለት አይደለም፡፡
13 ከሆነ ደግሞ የአዘርባጃን ምርት ሲሆን ፎርጅድና የማይረባ ነው ፡፡
05 እና 50 ብራዚል ቬትናምናአሜሪካ ሲሆን ጥሩ ጥራት አላቸው፡፡
06 ወይም 60 ሆንግኮንግ ሜክሲኮ እና ቻይና ናቸው፡፡ 08 እና 80 ጀርመን ናቸው፡፡ እዚህ ጋ ይህ ኮድ ሶኒ ኢሪከሰንን አያጠቃልልም፡፡
ከወደዱት ለወዳጆት ያጋሩት።
22/09/2015
የ2008 የት/ዘመን ዛሬ መስከረም 10/01/2008 ተጀምሮዋል መልካም የት/ዘመን
1.ኮምፒውትሮን turn off ያርጉ
2.የ windows ሲዲ ወይም USB ፍላሽ አስገብትው turn on ያርጉ
3.F2 ወይም F12 ን ይጫኑ እና ቀጣይ ትዕዛዙን ይከተሉ
4.” install windows ” የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም next ን ክሊክ ያርጉ
5.”Please read the license terms” የሚለው ሲመጣልዎ”I accept the license terms” የሚለውን ክሊክ ያርጉ
6.”Which type of installation do you want?” ሲልዎትCustom የሚለውን ይምረጡ
7.”Where do you want to install Windows?” የሚለው ፔጅ ላይ”Drive options” የሚለውን ክሊክ ያርጉ
8.ፎርማት ማረግ የሚፈልጉትን “partition” ይምረጡና “format” ላይ ክሊክ ያርጉ
9.ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ “next” ላይ ክሊክ ያርጉ
10. ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction ) በመከተል window install ያርጉ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addiss Abeba
Addis Ababa