25/08/2026
የ 3 ክፍያ ብቻ ከፍለው... የ 4 እውቀቶችን ይሸምቱ!
በዚህ ጥቅል ስልጠና ውስጥ የሚከተሉትን ሶስት ዋና ዋና ስልጠናዎች ሲመዘገቡ፦
የጥፍር ስራ (Nails)
የአይን ሽፋሽፍት ስራ (Eyelash)
ሜካፕ (Makeup)
የምንሰጥዎ ልዩ ስጦታ፦
የሴቶች የፀጉር ኬር እና ስታይል (Hair Care & Styling) ስልጠናን በነፃ እንጨምርልዎታለን!
ይህ ማለት የ 3 ስልጠና ዋጋ ብቻ ከፍለው፣ 4 ተፈላጊ የውበት ሙያዎችን በአንድ ላይ ጠቅልለው ይማራሉ ማለት ነው!
ከስልጠናው በኋላ የሚያገኟቸው ጥቅሞች፦
የስልጠናውን ማጠናቀቂያ አለምአቀፍ እውቅና ያለው የኢንተርናሽናል ሰርቲፊኬት (International Certificate) ባለቤት ይሆናሉ
በዘርፉ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚሰጥ ሙሉ የተግባር (Practical) ስልጠና ያገኛሉ
ለገበያ እና ለራሱ ስራ ብቁ የሚያደርግ ጥራት ያለው እውቀት ይጨብጣሉ
ምቹ እና ዘመናዊ የስልጠና ቁሳቁሶች በተሟሉለት አካባቢ ይማራሉ
ይህን የክረምት ዕረፍትዎን በፈጠራ፣ በስራ እና በሙያ ለማሳለፍ አሁኑኑ ይወስኑ!
ማሳሰቢያ፦ የቦታው ብዛት ውስን ስለሆነ ፈጥነው በመመዝገብ የዚህ ልዩ የክረምት ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ!
ለበለጠ መረጃ ድህረ ገፃችንን ይጎብኙ፦
https://jordanbeautyacademy.com
አሁኑኑ ይደውሉ እና ቦታዎን ያስይዙ!
ስልክ ቁጥር፦ 0951191919 / 0955424242
አድራሻችን፦
ቁጥር 1፡ መገናኛ ቤተልሄም ፕላዛ 2ተኛ ፎቅ
ቁጥር 2፡ 22 ኤጂ ግሬስ 7ተኛ ፎቅ
ጆርዳን ቢቲ አካዳሚ - የውበትዎ እና የሙያዎ መጀመሪያ!