Thanks To God, The King. ምስጋና ለንጉሱ ለእግዚአብሄር።

Thanks To God, The King. ምስጋና ለንጉሱ ለእግዚአብሄር። ሁላቹም በአንድ ድምጥ እግዚአብሄርን እናምልክ,

07/01/2017
17/08/2016

>>>መንገዱ እኔ ነኝ፤ እዉነትና ህይወትም እኔዉ ነኝ፤ በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። Amen

12/05/2016

[በመጀመረያ Page Like ያድርጉ ቃሉን ይካፈሉ]

>>አምላከ ሆይ ንጡህ ልብ ፍጠርልኝ፤ ቀና የሆነዉንም መንፈስ በዉስጤ አድስ።
ከፊትህ አትጣለኝ፤
ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትዉስድ።
የማዳንህን ደስታ መልስልኝ፤ በእሽታ መንፈስም ደግፈህ ያዘኝ።
እኔም ለህግተላላፊዎች መንገድህን አስተምራለሁ ሀጢአተኞችም ወደ አንተ ይመለሳሉ።
((መዝ51፦10-13))

12/04/2016

የቀደመዉን ነገር አታስቡ፤ ያለፈዉን እርሱ።
እነሆ አዲስ ነገር አደርጋለሁ፤ እርሱም አሁን ይበቅላል አታስተዉሉትምን?
በምድረ በዳም መንገድ አዘጋጃለሁ፤ በበረሃም ምንጭ አፈልቃለሁ፤
የምድረ በዳ አራዊት፤ ቀበሮና ጉጉት ያከብሩኛል፤ በምድረ በዳ ዉሃ በበረሃም ምንጭ እሰጣለሁና። አመን (መዝ43፦18-28)

31/03/2016

ኢየሱስ እንዲህ አላቸዉ የህይወት እንጀራ እኔ ነኝ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔም የሚያምን ፈጥሞ አይጠማም። (ዮሀ 6፦35)

28/03/2016

በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዳትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል። (የሀ 15፦7)

Address

AMCE- Bole Road, Bole Sub-city: Kebele 11, H # 518, P.O.Box 3330
Addis Ababa
P.O.BOX 3330

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Thanks To God, The King. ምስጋና ለንጉሱ ለእግዚአብሄር። posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share