17/09/2024
Welcome back to school for the academic year 2024/2025.
Abaqira Academy
School
17/09/2024
Welcome back to school for the academic year 2024/2025.
Abaqira Academy
13/07/2024
10 ዓመታትን እሴቶቻችንን እንደጠበቅን!
* ብሩህ አዕምሮ * የላቀ ስብዕና * ተመጣጣኝ ክፍያ
አባቂራ አካዳሚ
የምጡቃን ማፍሪያ
04/08/2022
የ2014 የትምህርት ዘመን የመዝጊያ ፕሮግራም
27/07/2022
የዘንድሮ ተመራቂዎቻችንን ተዋወቋቸው።
ዊልዳና ካሚል ትባላለች፣ ነርስ የመሆን ራዕይ አላት። ከአባቂራ ጋር ህልሟን እውን ይሆናል።
የልጃችሁ ህልም ምንድን ነው? ኑ ከግብ እናድርሰው!
አባቂራ አካዳሚ "የምጡቃን ማፍሪያ!"
ለ2015 የትምህርት ዘመን ምዝገባ ጀምረናል። ያለን ቦታ ውስን ነው ይፍጠኑ።
ለልጆዎ ብሩህ ነገ! በተርቢያ የታነፀ ውብ ማንነት ምርጫዎ ነን!
07/07/2022
ለልጆችዎ የነገ ስኬት ምርጫዎ ያድርጉን!
ብሩህ አዕምሮ + የላቀ ስብዕና + ተመጣጣኝ ክፍያ
አባቂራ አካዳሚ
ከኬጂ - 8ኛ ክፍል ለ2015 የትምህርት ዘመን በምዝገባ ላይ ነን።
አባቂራ አካዳሚ
"የምጡቃን ማፍሪያ!"
ABAQIRA ACADEMY
"HOME OF GENIUS!"
06/07/2022
ክረምቱን ልጅዎን እኛ ጋር እንዲያሳልፉ ያድርጉ!!
05/07/2022
ልጅዎን ክረምቱን እኛ ጋር እንዲያሳልፉ ያድርጉ
02/07/2022
ለ 2015 የትምህርት ዘመን ከኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል ምዝገባ ጀምሯል።
አድራሻ:-ቁጥር 1: መገናኛ 24 ገቢዎች ሚኒስትር ፊት ለፊት
ቁጥር 2: ከለም ሆቴል ወደ ኮከብ በሚወስደው መንገድ ሲድራ ሆቴል ፊት ለፊት
| Monday | 08:00 - 16:30 |
| Tuesday | 08:00 - 16:30 |
| Wednesday | 08:00 - 16:30 |
| Thursday | 08:00 - 16:30 |
| Friday | 08:00 - 16:30 |
| Saturday | 09:00 - 18:30 |