Al-misk Online Medresa

Al-misk Online Medresa

Share

This page is based on online Quran recitation & Islamic course etc...

16/11/2025
13/11/2025

ኢሽማም እና ረውም በቁርአን ውስጥ

12/11/2025

ቁርአን በተጅዊድ

14 October 2025 14/10/2025

ተጅዊድ ለመማር!

14 October 2025 Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel) 20/01/2025

3⃣ አል-ኢቅላብ

✅አል-ኢቅላብ ማለት: በተጅዊድ ምሁራን ገለፃ መሠረት ከኑኒስሳኪና ወይም ከተንዊን በመቀጠል ባ (ب) ሲመጣ ኑኒስሳኪናን ወይም በተንዊን የምትገኘውን ኑኒስሳኪና ጉናህ (ዜማ) ከማድረግ ከባ( ب) በፊት ወደሚም መቀየር ወይም(መገልበጥ)ማለት ነው።

✅ኑኒስሳኪናና ተንዊን ሶስተኛው አቀራራቸው ወደ ሚም ተገልብጠው መነበብ ነው።

✅ኑኒስሳኪናን ወይም በተንዊን አማካኝነት የምትገኘውን ኑኒስሳኪና እንዲገለበጡ የሚያደርግ ፊደል አንድ ብቻ ሲሆን እርሱም (ب) ባ ነው።

✅ከኑኒስሳኪና ወይም ከተንዊን ቦኃላ የኢቅላብ ፊደል ባ (ب) ከመጣ ኑኒስሳኪናን ወይም በተንዊን የምትገኘውን ኑኒስሳኪና ጉና (ዜማ) ከማድረግጋ ከባ (ب) በፊት ወደ ሚም ገልብጠን እናነባለን።

✅ኑኒስሳኪና ወይም በተንዊን የምትገኘው ኑኒስሳኪና የተገለበጡበት ምክኒያት ኑኒስሳኪናን ወይንም በተንዊን የምትገኘውን ኑኒስሳኪና ከባ (ب) ጋር በምናነብበት ግዜ ለምላሳችን አስቸጋሪና ከባድ ስለሆነ እንዲሁም የኑን አካል የሆነውን ጉናን ስለማያስገኝ ነው ወደ ሚም የተገለበጠበት ምክኒያት ደግሞ ሚም እና ኑን ጉናህ አንዱ አካላቸው ስለሆነ እና ከባ (ب ) ጋር ደግሞ በመውጫ ቦታው አንድ ስለሆኑ ነው። ተጨማሪ በቪድዮ የተጅዊድ ትምህርቶችን ማግኘት ከፈለጋቹ ከስር የተያያዙትን ሊንኮች በመጫን ገፆቻችንን ተቀላቀሉ።

✍በቀጣይ ከአራቱ የኑኒስሳኪናና የተንዊን አሕካሞች የቀረንን ኢኽፋእን የምንመለከት ይሆናል።

የቴሌግራም ቻናል።
https://t.me/almiskonlinemedresa

ፌስቡክ/Fecbook
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552061812776&mibextid=ZbWKwL

ዩቱብ/ YouTube
https://youtu.be/J3oL0pLfj7o?si=usbngxL9b1o7_jrQ

ቲክቶክ/ Tiktok
https://vm.tiktok.com/ZM668DkvH/

Al-Misk Online Medresa አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ (official channel) አል ሚስክ ኦንላይን መድረሳ በኦንላይን ከቃዒዳህ ከቁርኣን ጀምረን የተለያዩ ኪታቦችን ስልጠናዎችን እንሰጣለን። በአሏህ ፈቃድ እርስዎም ዲናዊ እውቀትዎን ለማሳደግ ወደመድረሳችን ጎ.....

Photos from Al-misk Online Medresa's post 24/04/2024

★ከአል-ሚስክ መድረሳ የኦንላይን ቂርኣት ጥቆማ!
===========================
★ለ2 ወራት የሚቆይ አጠቃላይ ሸሪዓዊ ስልጠና እነሆ! ይህን ስልጠና ለመውሰድ ምንም አይነት መስፈርት ያሌለውና መሠረታዊ የሆኑ ኢስላማዊ ግንዛቤዎች የሚቀሰሙበት ስልጠና ስለሆነ፤ ሁሉንም ሙስሊም ማኀበረሰብ የሚመለከት ይሆናል።

★የስልጠናው ይዘት በአጭሩ ፣
====================
√ ዋና ዋና የአምልኮ ዘርፎች፣
√ ጋብቻና መሰል ተያያዥ ነጥቦች፣
√ አጠቃላይ የሩቃ አደራረግ ስልጠና፣
√ ሐላልና ሐራም የከስብ አይነቶች፣
√ መሠረታዊ የእምነት ነጥቦች፣

ከዚህ በተጨማሪ
===========
√ ለቁርኣን ጀማሪ ቃዒደቱል ኑራኒያህ
√ ተጅዊድ፣ የቁርኣን አቀራር ህግጋት፣
√ የቁርኣን ንባብ በነዘር
√ ዐረብኛ ቋንቋ፣የዐረብኛ እጅ ጽሑፍ፣
√ አጫጭር የአቂዳና የፊቂህ ኪታቦች!
√ ሶርፍ፣ ነሕው፣ ኡሱለል ፊቂህ፣

በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም በመጫን መመዝገብ እንደሚፈልጉ ጽፈው ወደኛ በመላክ መረጀ ማግኘት ይችላሉ።👇👇👇👇👇


በዋትስአፕ ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ቁጥር ይጠቀሙ።👇👇👇
09 85 21 53 50

የቴሌግራም ቻናል፣
https://t.me/almiskonlinemedresa

ቲክቶክ አካውንት
https://vm.tiktok.com/ZMMxEn6nj/

የዩቱብ ቻናል
https://youtu.be/4l9eJCLyVIE?si=jUGskJdP3St3z0ch

ለበለጠ መረጀ፣ በስልክ ቁጥር በ 0945631808 ላይ እንገኛለን።

13/02/2024

👉ታላቅ የምስራች!

➡️አል-ሚስክ ኦንላይን መድረሳ ከፊታችን እየመጣ ላለው የረመዿን ወር አጫጭር ኮርሶችን ይዞላቹ ብቅ ብሎዋል።ትምህርቱ የሚሰጠው ከሸዕባን10 እስከ ረመዿን10 ለ1ወር ብቻ ይሆናል።

➡️የሚሰጡት ደርሶች!

✅ቃዒደቱል ኑራኒያ
✅አጠቃላይ የቁርኣን አቀራር ህግጋት (የተጅዊድ)ትምህርት
✅ስለፆም ሙሉ ትምህርት የያዘ ኮርስ ይሰጣል።

➡️ትምህርቱ የሚሰጠው እጅግ በጣም ቀለል ባለነ ቀልጠፍ በላ ሁኔታ በስክሪን ምስል ታግዞ የሚቀርብ ሲሆን ከትምህቱም ባሻገር ተጨማሪ አጋዥ ቪድዮዎችና መጽሓፎችም ይኖሩታል።በእነዚህ አጠር ባሉ ቀናት በ1ወር ውስጥ እነዚህን ኮርሶች አጠናቀው በተሻለ እውቀት ረመዿንን ያሳልፉ ዘንድ ግብዣችን ነው።

➡️በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም ሊንክ በመጫን መመዝገብ እንደሚፈልጉ ጽፈው ወደኛ ይላኩ👇👇👇👇👇👇👇👇👇


➡️በዋትስአፕ ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ቁጥር ይጠቀሙ።👇👇👇
09 85 21 53 50

➡️የቴሌግራም ቻናል፣
https://t.me/almiskonlinemedresa

➡️ለበለጠ መረጀ፣ በስልክ ቁጥር 0945631808 ላይ እንገኛለን።

05/01/2024

★የስልጠናውን ፕሮግራም ያልተመዘገባቹ ካላቹ ነገ ምሽት ትምህርቱ ስለሚጀመር ዛሬ ምዝገባ የመጨረሻ ስለሆነ ፈጠን ብላቹ ተመዝገቡ።ትምህርቱ የሚሰጠው ባሉበት ሆነው በኦንላይን በበይነመረብ ይሆናል።

★የስልጠና ፕሮግራማችን በሳምንት ሁለት ቀን ቅዳሜና እሁድ ምሽት ላይ የሚሰጥ ሲሆን ስልጠናው አጠቃላይ ሁሉም አይነት የሸሪዓዊ ትምህርቶች በአጭሩ የተካተቱበት ብዙ
ነጥቦችን አጭቆ የየዛ ነው ትምህርቱን ለተመዘገቡ ተማሪዎች አንድ ላይ በጀመኣ በላይቭ ከተሰጠ ቦሀላ የደርሱ ቪድዮ ተቀርፆ ሁሌም ግሩፕ ላይ የሚቀመጥ ይሆናል።
በዚሁ አጋጣሚ ተመዝግባቹ ግሩፕ ያልገባቹ እንድትገቡ ለማለት እኖዳለን። ሌሎች ያልተመዘገባቹ ከፈለጋቹ የስልጠናውን ከፈለጋቹ የቁርኣን የቃዒደውን ትምህርት ብትመዘገቡ የበለጠ ዲናዊ እውቀታቹን አሻሽላቹ መጪውን ረመዿን መቀበል ትችላላቹ። ምሽት ላይ ስለሚሰጥ ከስራጋ አይጋጭም ቢጋጭ እንኳ ሙሉ ትምርቱ ግሩፕ ላይ ተሰርቶ ስለሚቀመጥ ማግኘት ይቻላል።

★ለ2 ወራት የሚቆይ ስልጠና
=================
√ ጋብቻና መሰል ተያያዥ ነጥቦች
√ ወሳኝ የአምልኮ ዘርፎች
√ ሀላል እና ሀራም ከስብ
√ በሲህርና በጂንኒ በአይንናስ ለተጎዳ ሰው ሸሪኣዊ የሩቃ አደራረግ ስልጠና፣

በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም በመጫን መመዝገብ እንደሚፈልጉ ጽፈው ወደኛ ይላኩ👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Photos from Al-misk Online Medresa's post 16/12/2023

★ከአል-ሚስክ መድረሳ የኦንላይን ደርስ ጥቆማ!
===========================
★ለ2 ወራት የሚቆይ አጠቃላይ ሸሪዓዊ ስልጠና እነሆ! ይህን ስልጠና ለመውሰድ ምንም አይነት መስፈርት ያሌለውና ሁሉንም ሙስሊም መኀበረሰብ የሚመለከት ነው።

★የስልጠናው ይዘት በአጭሩ ፣
====================
√ አጠቃላይ የአምልኮ ዘርፎች፣
√ ጋብቻና መሰል ተያያዥ ነጥቦች፣
√ አጠቃላይ የሩቃ አደራረግ ስልጠና፣
√ ሀላልና ሀራም የከስብ አይነቶች፣
√ መሠረታዊ የእምነት ነጥቦች፣

ከዚህ በተጨማሪ
===========
√ ለቁርኣን ጀማሪ ቃዒዳህ፣
√ ተጅዊድ፣ የቁርኣን አቀራር ህግጋት፣
√ ዐረብኛ ቋንቋ፣የዐረብኛ እጅ ጽሑፍ፣
√ አጫጭር የአቂዳና የፊቂህ ኪታቦች!
√ ሶርፍ፣ ነሕው፣ ኡሱለል ፊቂህ፣ ተፍሲር

በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም በመጫን መመዝገብ እንደሚፈልጉ ጽፈው ወደኛ ይላኩ👇👇👇👇👇👇👇👇👇


በዋትስአፕ ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ቁጥር ይጠቀሙ።👇👇👇
09 85 21 53 50

የቴሌግራም ቻናል፣
https://t.me/almiskonlinemedresa

ለበለጠ መረጀ፣ በስልክ ቁጥር በ 0945631808 ላይ እንገኛለን።

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
1000