23/07/2024
Call the numbers below for registration!
0933895413 / 0910010514 / 0906505050
The first online college in Ethiopia currently providing undergraduate and postgraduate courses in online and face to face modality.
23/07/2024
Call the numbers below for registration!
0933895413 / 0910010514 / 0906505050
10/11/2023
⬇️ 2016 ዓ.ም መስከረም ላይ ለሚጀምረው ትምህርት የMASTERS ሙሉ መረጃ ከዚህ በታች ይገኛል። ⬇️ የ2016 ዓ.ም መስከረም ላይ ለሚጀምረው የአዲስ ተማሪዎች የማስተርስ ትምህርት ምዝገባ ጀምረናል!
ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በኦንላይን ትምህርት መርሀግብር ለ2015 ዓ.ም በማስተርስ ፕሮግራም ለማስተማር ከከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ባገኘው ፈቃድ መሰረት ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
****Regular masters full information****
ምዝገባ የተጀመረው የትምህርት አይነት =
Masters of Business Administration
Masters of Leadership
Masters of Project Management
የክፍያ ሁኔታ
= በወር ብር 1,500 ብር
= አጠቃላይ የሁለት አመት ክፍያ ሪሰርችን ጨምሮ 46,000 ብር
ለመመዝገብ
ላምበረት መናሃሪያ ማራቶን ሞተርስ ሃይሌ ግራንድ ሆቴል ፊትለፊት 1ደኛ ፎቅ ላይ መመዝገብ ይቻላል።
ምዝገባ ለመፈፅም የሚያስፈልጉ ነገሮች =
1. 2 ጉርድ ፎቶ
2. የዲግሪ ኦሪጅናል ወይም ቴምፖ ማስረጃ
3. የዲፕሎማ ወይም 12ተኛ ክፍል ማለፊያ ማረጋገጫ
4. ቢያንስ የ1ወር ክፍያ 1500 ብር ብቻ
5. 2016 G*T ፈተና ያለፋችሁበትን ሰርተፊኬት
ጠቃሚ መረጃዎች =
1. ፈተና በዓመት ሁለት ጊዜ የሚኖር ይሆናል።
2. ትምህርቱ የሚፈጀው ጊዜ = 2 ዓመት
3. የአከፋፈል ሁኔታ
ወርሀዊ ክፍያ = 1,500 x 24 ወር(2 ዓመት) = 36,000 ብር
ቴሲስ 6 ክሬዲት = 10,000 ብር
አጠቃላይ = 46,000 ብር
4. ሁሉም ትምህርቶች በፕሮፌሰሮች እና በረዳት ፕሮፌሰሮች ይሰጣሉ።
**** ለማንኛውም ጥያቄ 0907505050 / 0973491616 / 0973481616 / ይደውሉ ***
10/11/2023
⬇️ 2016 ዓ.ም መስከረም ላይ ለሚጀምረው ትምህርት የMASTERS Online ሙሉ መረጃ ከዚህ በታች ይገኛል። ⬇️ የ2016 ዓ.ም መስከረም ላይ ለሚጀምረው የአዲስ ተማሪዎች የማስተርስ online ትምህርት ምዝገባ ጀምረናል!
ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በኦንላይን ትምህርት መርሀግብር ለ2015 ዓ.ም በማስተርስ ፕሮግራም ለማስተማር ከከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ባገኘው ፈቃድ መሰረት ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
****Online masters full information****
ምዝገባ የተጀመረው የትምህርት አይነት =
Masters of Business Administration
Masters of Leadership
የክፍያ ሁኔታ
= በወር ብር 1,500 ብር
= አጠቃላይ የሁለት አመት ክፍያ ሪሰርችን ጨምሮ 48,000 ብር
ለመመዝገብ 2 አማራጮች አሉ።
1. በ https://yic.edu.et ላይ የተሟላ መረጃ ማግኘትና መመዝገብ።
2. ላምበረት መናሃሪያ ማራቶን ሞተርስ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ በመምጣት አደረጃጀታችንን መጎብኘት እና የተሟላ መረጃ ማግኘት እና መመዝገብ ይቻላል።
ምዝገባ ለመፈፅም የሚያስፈልጉ ነገሮች =
Bank: CBE
Account Name: Yardstick International PLC
Account Number: 1000392225815
*** ዶክሜንት አታች ስታደርጉ በ image ወይም pdf format አታች ማድረግ ትችላላቹህ***
1. Scan የተደረገ ጉርድ ፎቶ
2. Scan የተደረገ የዲግሪ ኦሪጅናል ወይም ቴምፖ ማስረጃ
3. የዲፕሎማ ወይም 12ተኛ ክፍል ማለፊያ ማረጋገጫ
4. የመመዝገቢያ 550 ብር
5. 2016 G*T ፈተና ያለፋችሁበትን ሰርተፊኬት
ጠቃሚ መረጃዎች =
1. ትምህርቱ በጣም በተቀላጠፈ ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ በኦንላይን የሚሰጥ ይሆናል።
2. በየትኛውም ቦታ ያለ ሰው ትምህርቱን በኢንተርኔት መከታተል ይችላል።
3. ዌብሳይታችን ላይ ሁሉም ትምህርቶች በvideo በaudio እና በpdf የተዘጋጁ የመማሪያ ግብአቶች ይገኛሉ። እነዚህን ግብአቶች እየቀሰማችሁ ከአስተማሪዎቻቹ ጋር በተለያዩ ጊዜያት በኦንላይን ውይይት ላይ በመሳተፍ የምትማሩ ይሆናል።
4. ትምህርቱ የሚፈጀው ጊዜ = 2 ዓመት
5. የአከፋፈል ሁኔታ
ወርሀዊ ክፍያ = 1,500 x 24 ወር(2 ዓመት) = 36,000 ብር
ቴሲስ 6 ክሬዲት = 10,000 ብር
አጠቃላይ = 46,000 ብር
6. ሁሉም ትምህርቶች በፕሮፌሰሮች እና በረዳት ፕሮፌሰሮች ይሰጣሉ።
7. በውጪ ሀገር ሆነው መማር ለሚፈልጉ ፈተናውን ጨምሮ ሁሉንም ነገር እዛው ሆነው የሚማሩበትን መንገድ አመቻችተናል።
**** ለማንኛውም ጥያቄ 0907505050 / 0973491616 / 0973481616 / ይደውሉ ***
02/11/2022
26/08/2022
Notice for distance education students!
08/07/2022
3 Open positions are available.
1. Masters in Sociology
2. Masters in Social work
3. Masters in Software engineering
Qualification: MA/MSc, Undergraduate and MA/MSc must be related/vertical, release letter is mandatory
06/07/2022
Greetings everyone!
We are hiring associate professors or PHDs in Business administration and related fields. Call 0911155342 to apply.
30/04/2022
Greetings everyone! We would like to inform you of a great upcoming event, that is the 5th annual professional conference of the Ethiopian Society of Rural Development and Agricultural Extension (ESRDAE) to be held on May 16 -17 at the Ethiopian Institute of Agriculture and Research(EIAR). You are all invited!
02/02/2022
⬇️ 2ተኛ ሴሚስተር መጋቢት ላይ ለሚጀምረው ትምህርት የMASTERS Online ሙሉ መረጃ ከዚህ በታች ይገኛል። ⬇️
የ2014 ዓ.ም 2ተኛ ሴሚስተር ላይ የሚጀምረው የአዲስ ተማሪዎች የማስተርስ online ትምህርት ምዝገባ ጀምረናል!
ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ በኦንላይን ትምህርት መርሀግብር በማስተርስ ፕሮግራም ለማስተማር ከከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ባገኘው ፈቃድ መሰረት ለ 2014 ዓ.ም ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
****Online masters full information****
ምዝገባ የተጀመረው የትምህርት አይነት =
Masters of Business Administration
የክፍያ ሁኔታ
= በወር ብር 1,500 ብር
= አጠቃላይ የሁለት አመት ክፍያ ሪሰርችን ጨምሮ 46,000 ብር
ለመመዝገብ 2 አማራጮች አሉ።
1. በ 0973491616 ወይም በ 0973481616 ወይም በ 0907505050 ደውሎ ከየትኛውም ቦታ መመዝገብ ይቻላል።
2. በ https://yic.edu.et ላይ መመዝገብ።
3. ላምበረት መናሃሪያ ማራቶን ሞተርስ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ በመምጣት መመዝገብ ይቻላል።
ምዝገባ ለመፈፅም የሚያስፈልጉ ነገሮች =
በማንኛውም ቦታ ሆናችሁ በዌብሳይታችን ላይ ፎርም በመሙላት እና ዶክሜንት በመላክ ከዛም approve እንዲደረግላቹህ ትደውሉልናላቹህ። አንዴ approve ሲደረግ ክፍያ በባንክ ትፈጽሙና ሲስተሙ ላይ ስሊፗን ወይም mobile banking ከሆነ screenshot አርጋቹህ ሲስተሙ ላይ አታች ታደርጋላቹህ። በዚህ መልኩ መመዝገብ ይቻላል።
Bank: CBE
Account Name: Yardstick International PLC
Account Number: 1000392225815
*** ዶክሜንት አታች ስታደርጉ በ image ወይም pdf format አታች ማድረግ ትችላላቹህ***
1. Scan የተደረገ ጉርድ ፎቶ
2. Scan የተደረገ የዲግሪ ኦሪጅናል ወይም ቴምፖ ማስረጃ
3. የዲፕሎማ ወይም 12ተኛ ክፍል ማለፊያ ማረጋገጫ
4. የመመዝገቢያ 550 ብር እንዲሁም የአንድ ወር ክፍያ 1,500 ብር ባጠቅላይ 2,050 ብር
ጠቃሚ መረጃዎች =
1. ትምህርቱ በጣም በተቀላጠፈ ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ በኦንላይን የሚሰጥ ይሆናል።
2. በየትኛውም ቦታ የለ ሰው ትምህርቱን በኢንተርኔት መከታተል ይችላል።
3. ፈተና በዓመት ሁለት ጊዜ የሚኖር ሲሆን አዲስ አበባን ጨምሮ በሁሉም ክልሎች ባሉን ማስተባበሪያ ቅርንጫፎች በኩል በሚዘጋጁ የመፈተኛ ጣቢያዎች ባቅራቢያችሁ መፍተን ትችላላችሁ።
4. ዌብሳይታችን ላይ ሁሉም ትምህርቶች በvideo በaudio እና በpdf የተዘጋጁ የመማሪያ ግብአቶች ይገኛሉ። እነዚህን ግብአቶች እየቀሰማችሁ ከአስተማሪዎቻቹ ጋር በተለያዩ ጊዜያት በኦንላይን ውይይት ላይ በመሳተፍ የምትማሩ ይሆናል።
5. ትምህርቱ የሚፈጀው ጊዜ = 2 ዓመት
6. የአከፋፈል ሁኔታ
ወርሀዊ ክፍያ = 1,500 x 24 ወር(2 ዓመት) = 36,000 ብር
ቴሲስ 6 ክሬዲት = 10,000 ብር
አጠቃላይ = 46,000 ብር
7. ሁሉም ትምህርቶች በፕሮፌሰሮች እና በረዳት ፕሮፌሰሮች ይሰጣሉ።
8. በውጪ ሀገር ሆነው መማር ለሚፈልጉ ፈተናውን ጨምሮ ሁሉንም ነገር እዛው ሆነው የሚማሩበትን መንገድ አመቻችተናል።
**** ለማንኛውም ጥያቄ 0973491616 / 0973481616 / 0907505050 ይደውሉ ***