Fans of Love

Fans of Love

Share

it is the web site of love love,love,love

Photos 01/07/2014

Win and you're in

Can Leo Messi lead Argentina past Switzerland or will Xherdan Shaqiri and the Swiss stun them?

WATCH: http://foxs.pt/1mCUN8R

Photos 01/07/2014

It's THE largest airplane in the world and it's taking off from MSP Airport in just under an hour. Tonight at 9 and 10, what it was doing here and where it's headed with the cargo it picked up in the Twin Cities.

Photos 30/06/2014

ኢትዮ-አሜሪካን ዶክተርሰ ቡድን ለሚያሰገነቡት ሆስፒታል መንግሥት ሁለንተናዊ ድጋፍ ያደርጋል

አዲስ አበባ ሰኔ 21/2006 አገራቸውን በበጎ አድራጎት ተሰማርተው ለማገልገልና መዋለ ነዋያቸውን ማፍሰስ ለሚፈልጉ አትዮጵያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መንግስት አስፈላጊውን ሁሉ ድጋፍ እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ኢትዮ-አሜሪካን የህክምና ቡድን በ2 ቢሊዮን ብር ወጪ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚያሰገነባው አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አኑረዋል።

ሚኒስትሩ ዶክተር ቴዎድሮስ አድሐኖም በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት ሆስፒታሉ አለም አቀፍ ደረጃውን ጠብቆ መገንባቱ መንግሥት ከያዘው የዕድገትና ትራንሰፎርሜሽን ዕቅድ ጋር የተጣጣመ ስለሆነ የሚያደርገው ድጋፍ የውዴታ ብቻ ሳይሆን የግዴታም ነው ።

የሆስፒታሉ ግንባታ ሲጠናቀቅ ራሱን ብቻ ችሎ መንቀሳቀስ ሳይሆን የግሉንና የመንግሥትን የጤና ተቋማት በመደገፍ የበኩሉን ሚና እንደሚወጣ እምነታቸውን እንደሆነ ዶክተር ቴዎድሮስ ገልጸዋል።

የሆስፒታሉ መገንባት ለየት የሚያደርገው በተለያዩ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን አገራቸውን ለመጥቀምና ለመርዳት የሚያነሳሳ ፕሮጀክት ነው።

ኢትዮ-አሜሪካን ዶክተርሰ ቡድን የሚያስገነባው አለም ዓቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ሆስፒታል የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት/ኢጋድ/

ደጋፍ ለማድረግ መስማማቱ በአገሪቷ በህክምናው ዘርፍ ብዙ የተመቻቹ ነገሮች መኖራቸውን የሚያሳይ እንደሆነም ጨምረው ገልጸዋል።

በሃገሪቷ ለህክምና ምቹ የሆነ የአየር ንብረት መኖሩ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያለው ብዙ መዳረሻዎች እና ባላት የህዝብ ብዛት ኢትዮጵያ ተመራጭ ሆናለች ብለዋል።

የቡድኑ ፕሬዝዳንት ዶክተር ተስፍዬ ፈንታ በበኩላቸው እንዳሉት የሆስፒታሉን ግንባታ ለማከናወን ቡድኑ ከተለያዩ ድርጅቶችና አገሮች ጋር ስምምነት አድርጓል።

የህክምና ቁሳቁሱ በቅናሽና በድጎማ ለማግኘት አሜሪካ ከሚገኘው ዕቃ አቅራቢ ጀነራል ሞተርስ ጋርና ከኢጋድ ጋር ያደረገው ስምምነት ብቻ ሳይሆን በአሜሪካ የሚኖሩ የተለያዩ ዩንቨርስቲዎች አብረው ለመስራት ፍላጎት አሳይተዋል።

ዛሬ ቡድኑ የደረሰበት ደረጃ በተለያዩ አገራት የሚኖሩትን ዲያሰፖራዎች ለሃገራቸው የበኩላቸውን እንዲያበረክቱ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል ሲሉ ፕሬዝዳነቱ ጨምረው ገልጸዋል።

የቡድኑ አባል ዶክተር ምስራቅ ታደስ በዓመት አንዴ ለአንድ ወር እየመጣች በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አገልግሎት እንደምትሰጥ ገልፃ ይህ ፕሮጀክት ግን በተናጥል የሚደረገውን አገልግሎት በስፋትና በቡድን ለመሰጠት የተመቸ ነው ስትል ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ገልፃለች።

ሌሎች አስተያየት ሰጭዎች እንዳሉት በውጭ የሚኖሩ ዲያሰፖራዎች መንግሥት ባስቀመጠው የዲያሰፖራ ፖሊሲ መሰረት መጥተው ባላቸው ዕውቀትና ገንዘብ አገራቸውን ማገልገል አለባቸው ብለዋል።

ይህ የሚገነባው ሆስፒታል ወደ ህክምና ዞን በሚቀየርበት ጊዜ ለዘላቂ የጤና አጠባበቅ ፕሮግራም የሚረዱ ተቋማትን ይይዛል።

በውስጡም ሆቴል፣ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ፣ቢሮዎች፣ መድኃኒት መደብሮች፣ የአካል ብቃት እንቅሰቃሴ መስሪያ ጂምና ወጌሻ ያካትታል።

ENA

Photos 30/06/2014

በአዲስ አበባ 22ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ተመረቁ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን 22ሺ 497 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን አስመርቀ፡፡

እሁድ ሰኔ 22፣2006 ከተመረቁት ቤቶች መካከል 11 ሺ ያህሉ እጣ የወጣባቸው፣ ቀሪዎቹ ደግሞ ለነዋሪዎች ያልተላለፉ አዳዲስ መኖሪያ ቤቶች ናቸው።

በምረቃው ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮነን መንግስት በከተሞች ያለውን የቤት ችግር ለመቅረፍ የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል፡፡

የቤት ልማት ምርሃ ግብሩ ከተማዋን ደረጃ የጠበቀች ከማድረግ ባሻገር ለድህነት ቅነሳውና ለቁጠባ መሰረት እየሆነ መምጣቱን ተናግረዋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ድሪባ ኩማ በበኩላቸው አስተዳደሩ ለተጠቃሚዎች ያስተላለፋቸው ቤቶች መሰረተ ልማት የተሟላላቸው ናቸው ብለዋል፡፡

ከንቲባው እንዳሉት በሚቀጥሉት 3 ወራትም 73ሺ ቤቶች ግንባታቸው ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ይደረጋሉ፡፡አስተዳደሩ የከተማዋን የቤት ችግር ለመቅረፍ የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል፡፡

ከምክትል ጠቅላይ ሚንስትሩ ቁልፍ የተረከቡ እድለኞች መንግስት የከተማዋን ህዝብ የቤት ባለቤት እያደረገ ያለውን ጥረት እንዲያጠናከር ጠይቀዋል፡፡የጋራ መኖሪያ ቤቱን ለማግኘት አጋጣሚው የቁጠባ ባህላቸውን እንዳሳደገላቸውም ለኢሬቴድ ተናግረዋል፡፡

በቤቶቹ ግንባታ ላይ 785 የስራ ተቋራጮችና 939 ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ተሳትፈውበታል፡፡

ዛሬ ከተመረቁት የጋራ መኖሪያ ቤቶች በየካ 9 ሺ 766፣ በአቃቂ ቃሊቲ 5 ሺ 310፣ በቂርቆስ 1 ሺ 536 እና በጉለሌ ክፍለ ከተማ ደግሞ 5 ሺ 885 ናቸው።

ERTA

Photos 05/09/2013

COME ON WALIA !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

Rihanna - S*M 05/09/2013

Rihanna - S*M Listen to the music you love with people like you! Torch Music is now available in the Google Play Store for free.

Photos 05/09/2013

ቻይናውያኑ በአሸንዳ Chinese celebrate Ashenda in Mekele. More... http://ning.it/14lHtn1

Photos 05/09/2013

via Choice and Truth

The Mushroom Being Used to Suppress Cancer Tumors | TruthTheory 05/09/2013

The Mushroom Being Used to Suppress Cancer Tumors | TruthTheory Have you heard of the mushroom being used to boost the immune system and fight cancer? While there are countless foods and compounds out there being researched for their cancer-fighting abilities, the turkey tail mushroom is one food that has gained some spotlight as of recent. Specifically, the mus...

Pot is NOT a gateway drug! 05/09/2013

Pot is NOT a gateway drug! Pot has been blamed for years as a gateway to doing harder drugs. But new data suggests not only is this blame misappropriated, there's actually anoth ...

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Addisababa
Addis Ababa