አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር

አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር በየሳምንቱ በሚያደርገው ዐ?

12/08/2026
🎬  ለፊልም ሰሪዎችና ተማሪዎች ጥሩ ዕድል!    እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ12 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visu...
30/07/2026

🎬 ለፊልም ሰሪዎችና ተማሪዎች ጥሩ ዕድል!

እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ ከ12 ዓመታት በላይ በርካታ የፊልም፣ማስታወቂያና የሙዚቃ ክሊፖች ላይ የሰራውን ሲኒማቶግራፈር ዳንኤል ግርማን "Visual Storytelling" በሚል ርዕስ የ2 ሰዓት ጠቃሚ የውይይት ጊዜን አዘጋጅቶላችኋል።
ልምድ ያላችሁ፤ጀማሪዎቹም ይህንን ጥልቅ የውይይት ጊዜ ብትካፈሉ ታተርፉበታላችሁ።

ከስራዎቹ መካከል :-
➡️ ከፊልም ምናለሽ፣ህዳር፣ከርቤ፣ትመጣለህ ብዬ፣የአርበኛው ልጅ2፣ያቤፅ..ወዘተ።

➡️ ከሙዚቃ ቪዲዮ ዳርም የለው(አሊ ቢራ እናአብረሃም በላይነህ) ፣ገራገርዘቢባ ግርማ፣ጥሎብኝ (ራሔል ጌቱ)፣ሸበላለም(አዩ ግርማ..ወዘተ።

➡️ ከቲቪ ማስታወቂያ ዳሽን፣ስንቄና አዋሽ ባንክ፣ፈረስ ራይድ፣ኤቢሲ ዳይፐር..ወዘተ።

📍 ቦታ: 4 ኪሎ :- እንድርያስ ፊልም ኮሌጅ
ዕለት :- ቅዳሜ፣3:30(በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር)
🎟 መግቢያ ፦ በነፃ!

Film Coverage: How to Shoot a Scene ወርክሾፕ በሲኒማቶግራፈር ጋድ ክፍሎም(የልጄስ፤ሊያ፤ጃቢና እና ሕደቴ ሲኒማቶግራፈር)በአላቲኖስ ኢትዮጵያዊ ፊልም ሰሪዎች ማሕበር አዘጋጅ...
22/07/2026

Film Coverage: How to Shoot a Scene
ወርክሾፕ በሲኒማቶግራፈር ጋድ ክፍሎም
(የልጄስ፤ሊያ፤ጃቢና እና ሕደቴ ሲኒማቶግራፈር)
በአላቲኖስ ኢትዮጵያዊ ፊልም ሰሪዎች ማሕበር አዘጋጅነት
በሩሲያ ሳይንስና ባሕል ማዕከል
ሐሙስ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም
ከቀኑ 9:45

ጋድ ክፍሎም – ሲኒማቶግራፈር
ጋድ ክፍሎም በፊልም፣ በቴሌቪዥን ድራማ፣ በዶክመንተሪ፣ እና በሙዚቃ ቪዲዮ ፕሮጀክቶች ላይ የሰራ ኢትዮጵያዊ ሲኒማቶግራፈር ነው። በሥራው ውስጥ ዋና ትኩረቱ ለታሪኩ ስሜት ያላቸው ምስሎችን መፍጠር እና የታሪኩን ስሜት በምስል ማስተላለፍ ነው።
የ«ልጅስ» የቴሌቪዥን ድራማ ሲኒማቶግራፈር ሲሆን፣ ድራማው በ2024 በካሜሩን በተካሄደው Douala Pan-African TV Series Festival የBest Picture ሽልማት በማግኘት በኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ዘርፍ አለም አቀፍ እውቅና አስገኝቷል::

ስራዎች
ልጅስ – የቴሌቪዥን ድራማ (ሲኒማቶግራፈር)
ሊያ – የቴሌቪዥን ድራማ (ሲኒማቶግራፈር)
ጀቢና – feature film (ሲኒማቶግራፈር)
ህዶቴ – feature film (ሲኒማቶግራፈር)
የሙዚቃ ቪዲዮዎች : የሳሞን ዜማስ (ንገሯት) እና የዘመን ምልክት (የዘመን ምልክት)
የሙዚቃ ቪዲዮ : ዮሃና (ታማ)

ተዛዉሯልትላንት ማምሻዉን የሩሲያ ሳይንስና ባሕል ማዕከል የሲኒማ አዳራሻቸዉን ለዉስጥ ጉዳይ እንደሚፈልጉት ከይቅርታ ጋር ስላሳወቁን ለዛሬ ተይዞ የነበረዉ የሲኒማቶግራፈር ጋድ ክፍሎም ወርክሾፕ...
16/07/2026

ተዛዉሯል
ትላንት ማምሻዉን የሩሲያ ሳይንስና ባሕል ማዕከል የሲኒማ አዳራሻቸዉን ለዉስጥ ጉዳይ እንደሚፈልጉት ከይቅርታ ጋር ስላሳወቁን ለዛሬ ተይዞ የነበረዉ የሲኒማቶግራፈር ጋድ ክፍሎም ወርክሾፕ ለቀጣይ ሳምንት ሐሙስ ሐምሌ 16 ቀን 2018 ዓ.ም የተዛወረ መሆኑን በአክብሮት እናሳዉቃለን፡፡

Workshop TitleFilm Coverage: How to Shoot a Scene Workshop DescriptionThis workshop introduces the fundamentals of film ...
13/07/2026

Workshop Title
Film Coverage: How to Shoot a Scene

Workshop Description
This workshop introduces the fundamentals of film coverage and explains how to shoot scenes that edit smoothly and tell a compelling story.

ጋድ ክፍሎም – ሲኒማቶግራፈር
ጋድ ክፍሎም በፊልም፣ በቴሌቪዥን ድራማ፣ በዶክመንተሪ፣ እና በሙዚቃ ቪዲዮ ፕሮጀክቶች ላይ የሰራ ኢትዮጵያዊ ሲኒማቶግራፈር ነው። በሥራው ውስጥ ዋና ትኩረቱ ለታሪኩ ስሜት ያላቸው ምስሎችን መፍጠር እና የታሪኩን ስሜት በምስል ማስተላለፍ ነው።
የ«ልጅስ» የቴሌቪዥን ድራማ ሲኒማቶግራፈር ሲሆን፣ ድራማው በ2024 በካሜሩን በተካሄደው Douala Pan-African TV Series Festival የBest Picture ሽልማት በማግኘት በኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ዘርፍ አለም አቀፍ እውቅና አስገኝቷል::

ስራዎች
ልጅስ – የቴሌቪዥን ድራማ (ሲኒማቶግራፈር)
ሊያ – የቴሌቪዥን ድራማ (ሲኒማቶግራፈር)
ጀቢና – feature film (ሲኒማቶግራፈር)
ህዶቴ – feature film (ሲኒማቶግራፈር)
የሙዚቃ ቪዲዮዎች : የሳሞን ዜማስ (ንገሯት) እና የዘመን ምልክት (የዘመን ምልክት)
የሙዚቃ ቪዲዮ : ዮሃና (ታማ)

Address

Addis Ababa

Telephone

+251930325760

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The School

Send a message to አላቲኖስ የፊልም ሰሪዎች ማህበር:

Shortcuts

Share