ሜራዥ

ሜራዥ

Share

እዉነተኛ ሀገራዊ ታሪኮች የሚቀርቡበት ገፅ

Photos from ሜራዥ's post 06/07/2022

እነዚህ የግርድናን ዙፋን የወረሱ
ከትልቅ ማህበረሰብ ወጥተዉ የረከሱ
አተላዎች
ከታሪክም ከህግም ተጠያቂነት አታመልጡም
ደማችንን ከዉሻ ደም ያነሰ እንዲሆን ያደረጋችሁ
ወገናችን በመሰረታት ሀገሩ ላይ አንገቱን
ቀና አድርጎ እንዳይሄድ
ማነቆ የሆናችሁት
ጠላቶቻችንን በፊታችን የክብር ካባ እያለበሳችሁ
የወገኔን ስነ ልቦና ለመስበር ያደረጋችሁትን መቸም አንረሳዉም
በሀገራችን ባይተዋር
በማንነታችን እንድናፍር
የመቀመጫላይ ቁስል ሆናችሁ እንዳሳደዳችሁን አትቀሩም
ምድር ላይ እያላችሁ ዋጋ የምትከፍሉበት ቀን እሩቅ አይሆንም

06/07/2022

አለም ላይ በማንነቱ ብቻ
እንደ አዉሬ እየታደነ የሚገደለዉ አማራ
የተባለ ብሔር አለ
ቃዳማዊይ የነበረ
አብሮ መኖርን ያስተማረ
ስለ ፍቅር የዘመረ
ታላቅ ነበር አማራ
ለተጎዳ የሚራራ
ግፍን እንጅ ግፈኞችን የማይፈራ
ግና ይሄን ሁሉ ግፍ እና መከራ የሚቀበለዉ
የማንነት ቀዉስዉስጥ የከተቱት ከአብራኩ የወጡ
ጭንጋፎች እና ግብዞች መሆናቸዉ ደግሞ
ችግሩ የበለጠ እንዲባባስ አድርጎታል

አማራየ አረምህን
መንቀል ካልጀመርክ
ቀኑ ጨልሟል ዳዋ
ይዉጥሃል

29/06/2022

እምቢቢቢቢቢቢ

16/04/2022

የእዉነት እዚህ ሰፈር ሰዎች
ለላይክ የሚያንገበግባቸዉ ነገር
ጥናት ያስፈልገዋል

13/04/2022

ድሮስ አንበሳ እንጅ
እንቁራሪት መቸ ነግሶ ያዉቃል

13/04/2022

ታላቁ አማራ ከዉስጡ በወጡ ጭንጋፎች
አይታለልም
ምክንያቱም ከስንዴ መሐል እንክርዳድ እንዳለ ያዉቃል እና

13/04/2022

ክሪስ አንደኛ ነዉ

03/04/2022

አማራየ

04/03/2022

አድዋ በኛ ያምራል

24/02/2022

የወገኖቸ ህመም አመመኝ

23/02/2022

እስኪከፋኝ
ገፉኝኝ

እኔም ዝም አልኳቸዉ
መሽቶ እንደሚነጋ ማን በነገራቸዉ

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


Addis Ababa