Zeafiya - Awash Kg & Primary School

Zeafiya - Awash Kg & Primary School Set A Bright Tomorrow Today for your Children...
- AWASH

12/06/2022

የዘንድሮው ማለትም 2014ዓ.ም የኬጂ3ምርቃትሐምሌ 3ይሆናል ተለዋጭ ሀሳብ ካለ በዚሁ ድህረ ገፃችን እንገልፃለን ዘአፊያአዋሽ አጸደ ህፃናት

የዘአፊያ ት/ትቤት ከኮረና በኀላ የመጀመሪያ የኬጂ 3ተመራቂዎች ት/ቤቱ ለ2012አም ያሰፋው አዲስ ገዋን በዚሁ አጋጣሚ አስመርቋል
12/08/2021

የዘአፊያ ት/ትቤት ከኮረና በኀላ የመጀመሪያ የኬጂ 3ተመራቂዎች ት/ቤቱ ለ2012አም ያሰፋው አዲስ ገዋን በዚሁ አጋጣሚ አስመርቋል

17/09/2019

What's on your mind?የዘአፊያ አፀደ ህፃናትና 1ኛደረጃ ት/ት ቤት በ2011 ዓ/ም ያስፈተናቸው 24 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ሁሉንም በማሳለፍ ውጤታማነቱን በድጋሚ አስመስክሯል

የዘአፊያ 1ኛደረጃ ት/ት ቤትየ2011ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና እየወሰዱ ናቸው በልጆቼ እተማመናለሁ ዘንድሮ ውጤታቸው ካለፈው አመት የተሻለ ለማስመዝገብ የተሻለ ሥራ ተሰርቷ...
19/06/2019

የዘአፊያ 1ኛደረጃ ት/ት ቤትየ2011ዓ/ም የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና እየወሰዱ ናቸው በልጆቼ እተማመናለሁ ዘንድሮ ውጤታቸው ካለፈው አመት የተሻለ ለማስመዝገብ የተሻለ ሥራ ተሰርቷል

26/03/2019

በ2008የ8ኛ ከፍል የዘአፊያ 1ኛ ደረጃተማሪዎች ድራማ እየሰሩ ባሉበት የተነሱት

02/02/2019

in Afar rigion

29/01/2019

የዘአፊያ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአዋሽ ከተማ ከተመሰረተ ዘንድሮ 13ኛ አመቱን ይዟልት/ቤቱ ለአራተኛ ጊዜ የ8 ኛ ክፍልን ሚኒስትሪ ሊያስፈትን በዝግጅት ላይ ነው በአጠቃላይ በአሁኑ አመት 310 ተማሪዎች ተመዝግበው በመማር ላይ ይገኛሉ በስሩ19 መምህራንና ሠራተኞችን በማስተዳደር የዜግነት ግዴታችንን በመወጣት ላይ እንገኛለን

29/01/2019
10/01/2019

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zeafiya - Awash Kg & Primary School posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category