Lotus MCH center

Lotus MCH center

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Lotus MCH center, Religious school, karakore, Addis Ababa.

ኢየሱስ የሚያስተምራቸው ትምህርቶች በምሳሌ እንደ ነበር በመጽሐፍ ቅዱሳችን የምናውቀው ሃቅ ነው (ማቴዎስ 13፡10-13)፣ እንዲሁም ታላላቅ ሰባኪዎች የእሱን ፈለግ በመከተል ምሳሌዎችን እየተጠቀሙ ማስተማራቸውን ቀጥለዋል። ጥሩ ምሳሌ እንደ መንፈሳዊ አጉሊ መነጽር ስለሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ከዕለት ተዕለት ሕይወታችን ጋር በማገናኘት ረቂቅ እውነቶችን ተጨባጭ፣ የማይረሱ እና ተግባራዊ ያደርጋልናል።

አንዳንድ ታዋቂ ምሳሌዎችን በአንድ ቦታ የምታገኙበት እና ከነሱም ትልቅ ትምህርት የምታገኙበት አዲስ ገጽ ነው።

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Karakore
Addis Ababa
1000