Abem Youth Academy

Abem Youth Academy

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abem Youth Academy, Education, Addis Ababa.

Untitled album 01/03/2018

የ122 የአድዋ ድል አከባበር በአቤም ዩዝ አካዳሚ በ1ኛ ደረጃ ጊቢ ውስጥ

Photos from Abem Youth Academy's post 20/12/2017

አቤም ዩዝ አካዳሚ የ2010 ዓ.ም የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር በ1ኛ ደረጃ ጊቢ

Photos from Abem Youth Academy's post 20/12/2017

አቤም ዩዝ አካዳሚ የ2010 ዓ.ም የብሄር ብሄረሰቦች ቀን አከባበር በኬጂ ጊቢ

07/12/2017

የ2010 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የስነ-ምግባር አምባሳደሮች

01/12/2017
Photos from Abem Youth Academy's post 20/11/2017

አቤም ዩዝ አካዳሚ የ2010 ዓ.ም የፓርላማ ምርጫ

Photos from Abem Youth Academy's post 20/11/2017

ለውድ የተማሪ ወላጆች

የሚከተለውን የፈተና መርሃ ግብር በአትኩሮት እንድታጤኑት እንጠይቃለን፡፡
1. የ2010ዓ.ም የትምህርት ዓመት የአንደኛው ሩብ ዓመት ዋና ፈተና ከሰኞ ህዳር 11 እስከ ሀሙስ ህዳር 14 2010 ዓ.ም ድረስ ይሆናል፡፡ በአንደኛው ሩብ ዓመት የሚሰጡት ፈተናዎች በዚሁ ሩብ ዓመት የመማር ማስተማሩ ሂደት ላይ የተሸፈኑ ትምህርቶች ይሆናሉ፡፡
 ወላጆች ፈተናው ከሚጀመርበት ከሰኞ ህዳር 11 እስከ ሀሙስ ህዳር 14 /2010 ዓ.ም ድረስ ከቀኑ በ6፡00 ሰዓት ላይ በመድረስ ልጆቻችሁን እንድትወስዱ እንጠይቃለን፡፡
2. ውድ ወላጆች የተማሪዎችን የአንደኛው ሩብ ዓመት ከ50 ውጤት በእያንዳንዱ ደብተር ላይ ያሳወቅን መሆኑን እንገልፃለን፡፡
3. ጥናት ያላቸው ተማሪዎች ከሰኞ 11/3/10 ረቡዕ 13/3/10 ድረስ ከ6፡30-7፡30 የሚያጠኑ ይሆናል፡፡
4. ሀሙስ ህዳር 14 /2010 ዓ.ም የዋና ፈተና መመለሻ ቀን ሲሆን አርብ በ15/3/10 የአንደኛው ሩብ ዓመት እረፍት በመሆኑ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እየገለፅን ሰኞ በ18/3/10 የ2ኛው ሩብ ዓመት ትምህርት ይጀመራል፡፡
5. በፈተና ወቅት ሲኮርጅም ሆነ ሲያስኮርጅ የተገኘ ተማሪ ውጤቱ “0” እንደሚሆን እንገልፃለን፡፡
“To learn is to change”
“መማር ለለውጥ”
“ኩረጃን እንፀየፋለን”
አቤም ዩዝ አካዳሚ

Photos from Abem Youth Academy's post 14/11/2017

አቤም በ2003 ዓ.ም ትምህርት ሲጀመር የነበረው ሁኔታ የሚያሳይ ፎቶ

Want your school to be the top-listed School/college in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa