Ayertena Health science & Business College

Ayertena Health science & Business College Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ayertena Health science & Business College, Education, Ayer Tena, Addis Ababa.

አየር ጤና የጤና ሳይንስና እና ቢዝነስ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን አስመረቀ።   I ኮሌጁ በድህረ-ምረቃ እና በቅድመ-ምረቃ መርሃግብሮች ደረጃ በተለያዩ የትምህርት መስኮ...
24/02/2025

አየር ጤና የጤና ሳይንስና እና ቢዝነስ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን አስመረቀ።

I ኮሌጁ በድህረ-ምረቃ እና በቅድመ-ምረቃ መርሃግብሮች ደረጃ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ሲሰጥ የቆየውን ሥልጠናዎች በተሳካ ሁኔታ ያጠናቀቁ ተማሪዎችን ዛሬ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ.ም በኦሮሚያ ባህል ማዕከል አስመርቋል።

በዘንድሮው ዓመት በድህረ-ምረቃና በቅድመ-ምረቃ መርሃ-ግብሮች በተለያዩ ፕሮግራሞች ሲማሩ የቆዩ እና በአገር አቀፉ መውጫ ፈተና የተመዘኑ እንዲሁም በኮሌጁ መመዘኛዎች ተገቢውን የምረቃ መስፈርት ያሟሉ ተማሪዎች ናቸው የተመረቁት።

በዚህም በድህረ-ምረቃ Masters of business administration, Masters of adult and nursing, Masters of public health የትምህርት መስኮች 204 ተመራቂዎች፤ በቅድመ-ምረቃ ቢ ኤስ ሲ ነርሲንግ፣ የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ እና በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት መስኮች 150 ተመራቂዎችን፤ በTVET ደረጃ 4 አካውንቲንግ እና ፋይናንስ እንዲሁም ማርኬቲንግና ሴልስ የትምህርት መስኮች 115 በጠቅላላው 469 ተማሪዎችን አስመርቋል። ከተመረቁት መካከል 361 ያህሉ ሴቶች ናቸው።

የኮሌጁ መስራች አቶ ምህረቱ ቁሜ "ኢትዮጵያ የተማረ ትውልድ በብዛትና በጥራት እንዲኖራት ለማስቻል ኮሌጃቸውን ትኩረት ትጥቶ እየሰራ" እንደሚገኝ ጠቅሰው ለዘንድሮ አመት ተመራቂ ተማሪዎች መልካም ምኞታቸውን ገልፀዋል።

የአየር ጤና የጤና ሳይንስና እና ቢዝነስ ኮሌጅ ፕሬዝደንት ወ/ሮ ሰርካለም ጫኔ በበኩላቸው ኮሌጁ ያስመረቃቸው ተማሪዎች በተለይም በሃገር አቀፍ መውጫ ፈተና ከፍተኛ የሚባል ውጤት በማምጣት ያለፉ መሆናቸውን ጠቅሰው "ለሃገር የሚጠቅሙ፣ በዕቅትና ክህሎት የተሻሉ ምሩቃንን አብቅተናል" ብለዋል።

አየር ጤና የ ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ በመማር ማስተማር ዘርፍ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ባለሞያዎች እየተመራ ከኢፌድሪ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ባገኘንባቸው በጤና፣  በ...
01/10/2024

አየር ጤና የ ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ በመማር ማስተማር ዘርፍ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ባለሞያዎች እየተመራ ከኢፌድሪ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ባገኘንባቸው በጤና፣ በቢዝነስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች በማስተርስ፣ በዲግሪና በቴክኒክና ሙያ መርሀ ግብር በቀንና በማታ በምዝገባ ላይ ነን!
FACBOOK
TELGRAM https://t.me/ayertenacollege

አየር ጤና የጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የጤና፣ የሠላም፣ የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።
19/01/2024

አየር ጤና የጤና ሳይንስና ቢዝነስ ኮሌጅ እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የጤና፣ የሠላም፣ የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።

08/12/2023

አየር ጤና የ ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ በመማር ማስተማር ዘርፍ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ባለሞያዎች እየተመራ ከኢፌድሪ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ሙሉ ዕውቅና ባገኘንባቸው በጤና፣ በቢዝነስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች በማስተርስ፣ በዲግሪና በቴክኒክና ሙያ መርሀ ግብር በቀንና በማታ በምዝገባ ላይ ነን!
Telegram https://t.me/ayertenacollege
Facebook https://www.facebook.com/ayertenacollege
Email [email protected]
Website https://www.ayertenahsbc.edu.et
Phone number : 0911472321/ 0113693778 //0113693718

Facebook (https://www.facebook.com/ayertenacollege)
Log in to Facebook
Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

01/12/2023
10/11/2023

Address

Ayer Tena
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ayertena Health science & Business College posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category