Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Mesfin Alemu Wesena, Muhe Abdella Addayyuu
Oromia TVET Trainer
Rakkoolee fi muxannoo gaggaarii karaa ittiin wal jijjiirru dha.
15/01/2026
ለመውጫ ፈተና አመልካቾች የተላለፈ ማስታዎቂያ።
ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይከታተሉ
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029Vb73e9cGOj9ooFTo2u1R
Telegram; https://t.me/fdretvtinstitute
Website: https://www.ftveti.edu.et/
Youtube ;
https://www.youtube.com/fdretvtinstitute
facebook https://www.facebook.com/TVTI.EDU.ET
Tiktok; www.tiktok.com/
12/09/2025
https://www.facebook.com/100066585985192/posts/1122934379936084/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
መልካም ዜና ለስኮላርሺፕ ዕድል ፈላጊዎች
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት መቀመጫውን አሜሪካ ካደረገው ኦፕስዋት OPSWAT Academy ጋር አብሮ ለመስራት ስምምነት አካሂዷል፡፡
በዚህም መሰረት በሳይበር ደንነነት (Cyber Security) ላይ ያተኮረ የስኮላርሺፕ ዕድል ለኢንስቲትዩቱ ሰልጣኞች፣ አሰልጣኞችና ሠራተኞች ሰጥቷል፡፡ ይህንን ዕድል ለመጠቀም፡-
1. የአይሲቲ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኤሌክትሪካል ቴክኖሎጂና መሰል ዘርፎች ላይ የተማሩ ወይም በመማር ወይም በሥራ ላይ ያሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
2. ስልጠናው እስከ 6 ወራት ባለው ጊዜ ሊጠናቀቅ የሚችል ሲሆን ስልጠናው የሚሰጠው በኦንላይን ዘዴ ነው፡፡
3. በስኮላርሺፑ ተጠቃሚ መሆን የሚፈልጉ በኢንስቲትዩቱ አይሲቲ ዳይሬክቶሬት በኩል ፍላጎት መሰብሰብ የሚገባ በመሆኑ https://forms.office.com/r/tcKunL9zL0 በሚለው ሊንክ ገብታችሁ እንድትሞሉ እናሳውቃለን፡፡
4. መረጃው ከተሰበሰበ በኋላ በአጭር ቀናት ውስጥ ቀጣይ ሂደቱን የምናሳውቃችሁ ይሆናል፡፡
23/07/2025
23/07/2025
15/07/2025
https://www.facebook.com/100052404860987/posts/1267639438326206/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
የውጭ ሃገር የሥራ ዕድል...
በሥራና ክህሎት ሚንስቴር የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል።
አሁንም ህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ የሰው ሃይል በተለያዩ የሞያ ዘርፎች በቁጥር ከፍተኛ የሆነ የሰው ሃይል ይፈለጋል።
በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች መሰማራት የምትፈልጉ በሙሉ ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ፎርሙን ሞልታችሁ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል እናሳውቃለን።
Driving & Transportation
1. Light Vehicle Driver
2. Heavy Vehicle Driver (e.g., Grader Operator)
3. House Driver
4. Trolley Operator
Security & Safety
5. Security Guard
6. CCTV Surveillance Operator
7. Office Security Personnel
8. Plumber
9. Electrician
10. HVAC Technician
11. AC Technician
12. Pumper
Domestic & Facility Services
13. Housekeeper
14. House Maid
15. House Cleaner
16. Housekeeping Supervisor
17. Houseman
18. Caretaker
19. Steward
20. Laundry Attendant
21. Bellman
Hospitality & Food Services
22. Receptionist
23. Waiter/Waitress
24. Barista
25. Sous Chef
26. Pastry Chef / Dessert Chef
27. Garde Manger Chef
28. Arabica Cuisine Chef
29. Kitchen Assistant
30. Private Cook
31. Room Attendant
32. Hotel Assistant Manager
Healthcare & Caregiving
33. Nurse
34. Junior Nurse
35. Home Care Nurse
36. Private Nurse
37. Junior Midwife / Clinical Nurse
38. Elderly Care Assistant
39. Live-in Support Assistant
40. Neonatal Intensive Care Unit (NICU) Nurse
41. Junior Physiotherapist
Childcare Services
42. Babysitter
43. Childcare Worker
Beauty & Salon Services
44. Hairdresser
45. Hairstylist
46. Beauty Therapist
47. Salon Manager
48. Nail Technician
49. Nail Art Instructor
50. Massage Therapist
51. Makeup Artist
Agriculture & Farming
52. Indoor Farmer
53. General Farm Worker
Administrative & Marketing
54. Junior Administrative Assistant
55. Junior Marketing Assistant
56. Junior Account Manager
57. Sales Representative
58. Purchaser
Skilled Labor
59. Construction Worker
60. Laborer
61. Tailor
62. Storekeeper
63. Supervisor
Retail & Customer Services
64. Cashier
65. Promoter
https://forms.gle/TF5BcYBtrhwkyjR59
መልካም ዕድል!
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
09/07/2025
https://www.facebook.com/100066585985192/posts/1072670171629172/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
20/04/2025
https://www.facebook.com/100066585985192/posts/1010847621144761/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
የመዉጫ ፈተና ዉጤት ስለማሳወቅ
የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት፣ የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ጋርመንት ትምህርት ክፍል ፤ የክረምት ፕሮግራም ተማሪዎች እና የሳተላይት ቴ/ሙ/ኮሌጅ ተማሪዎች ከየካቲት 18 እስካ 19/2017 ዓ.ም ድረስ የመዉጫ ፈተና መዉሰዳችሁ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም በመፈተኛ ወቅት የተሰጣችሁን User Name እና Password ተጠቅማችሁ ዉጤታችሁን በድህረ ገጽ https://result.ethernet.edu.et/ ላይ ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገጽን ማንኛዉም ዓይነት ቅሬታ ያለዉ ተማሪ በትምህርት ክፍሉ እና በሳተላይት አስተባባሪዎች በኩል ቅሬታችሁን እስከ ሚያዝያ 13/2017 ዓ.ም ድረስ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
የመውጫ ፈተና ያለፋችሁ ተማሪዎች ከ25/08/2017 ዓ/ም ጀምሮ የትምህርት ማስረጃችሁን ከሬጅስትራር እና አሉሙናይ ዳይሬክቶሬት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Ibraahim Muktar Mummad, Abdii Mucaa Lixaa, Diriba Tadesa, Tola Yadeta Yadeta Baro, Mahammad Ahammad, Garaa Duwwaa Duwwaa, Ahmed Siraj, Abdi Redi Ahmed, Getachew Wedajo Gemtesa, Desta Hirbaye, Huseen Doktoree, Asif Bo, Shambal Ibrahim, Gebi Safeno, Gadaa Oromo, Bayisa Hayilu, Calchisaa T Ejeta, Endalu Bekele, Dereje Asrate, Yisiak Gecho, Sanna Ame, Nimona Giduma, Usman Ahemed, Abdii Hassan
30/03/2025
https://www.facebook.com/100066585985192/posts/996240289272161/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
ማስታዎቂያ ለደረጃ 7 (2ኛ ዲግሪ) አመልካቾች
በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በደረጃ 7 (2ኛ ዲግሪ) ለመሠልጠን የመግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትናችሁ ማለፊያ ነጥብ ላመጣችሁ በሙሉ።
እስከ መጋቢት 26/2017 ዓ/ም ከቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ በኢንስቲትዩቱ ሪጅስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት በአካል ተገኝታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Addis Ababa