02/01/2026
ልዩ የብስራት! ከአል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ 🌙
ከቆየው ልምድ የተሻለ፣ ከትላንቱ አሰራር የላቀ!
አል ሙኒር ቁርኣን አካዳሚ የ2026 የትምህርት ዘመንን ምክንያት በማድረግ፣ ከዚህ ቀደም ከነበሩት ፕሮግራሞቻችን በበለጠ ዘመናዊ፣ ጥራት ያለውና ተማሪን ማዕከል ያደረገ አዲስ የመማር ማስተማር ስልት ቀርፆ ስራ ጀምሯል።
ራሳችሁን የምትቀይሩበት የለውጥ እድል አሁን በጃችሁ ነው!
ምን አዲስ ነገር ይዘን መጣን? 🌟
እኛ ጋር መማር መደበኛ ቂርኣት ብቻ አይደለም፤ ተማሪው ላይ የሚታይ ለውጥ የሚያመጣ ልዩ ጉዞ ነው፦
• ተግባራዊ ተጅዊድ፦ ህግጋትን ብቻ ሳይሆን፣ ድምፅንና አነባበብን በተግባር የምታርሙበት ልዩ ትምህርት።
• ጥልቀት ያለው የኪታብ ቂርኣት፦ የተመረጡ መትኖችን በልዩ ትኩረት በማሰማት (በተስሚእ) ብቃታችሁን የምታረጋግጡበት።
• ሁለንተናዊ እውቀት፦ የቁርኣን ሂፍዝ፣ የአዝካርና የዱዓ ትምህርቶች ተቀናጅተው የቀረቡበት።
• ከፊደል እስከ ሂፍዝ፦ ማንኛውንም ደረጃ ላይ ያለ ተማሪን በብቃት የሚያበቃ የተሟላ መርሃ-ግብር።
የክፍለ ጊዜያት መረጃ 📅
• የቀናት ምርጫ፦ ከቅዳሜ እስከ ሐሙስ (ጁሙዓ እረፍት)።
• የሰዓት አማራጭ፦ ከጠዋቱ 12:00 እስከ ሌሊቱ 7:00 (በኢትዮጵያ አቆጣጠር)። ለእርስዎ አመቺ የሆነውን ሰዓት መርጠው መማር ይችላሉ።
⚠️ ማሳሰቢያ፦ የምዝገባ መርሃ-ግብራችን በየ 3 ወሩ አንዴ ብቻ የሚከፈት በመሆኑ፣ የቦታው ብዛት ሳይሞላ አሁኑኑ ቀድመው ይመዝገቡ!
ለመመዝገብና መረጃ ለማግኘት፦
በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ በኩል መልእክት ይላኩልን፡
📲 +251 91 404 2804