17/08/2020
በ2012 ዓ.ም በአካዳሚያችን የ8ተኛ ክፍል ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ ክልላዊ ፈተና የምትጠባበቁ ተማሪዎች የፈተናውን ቀን በተመለከተ እስካሁን ድረስ የተገለፀ ነገር ስለሌለ ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጠውን መረጃ በትዕግስት እንድትጠብቁ እንጠይቃለን።
ትምሀርት ለተሻለ ህይወት!
ማንዴላ ከ5ኛ-10ኛ ክፍል የርቀት ትምህርት ቤት