22/01/2019
ውድ የሙጎ የቀድሞ ተማሪዎች ገጽ ተመቃሚዎች በቅዲሚያ ለሙጎ ት/ቤት 50ኛ ዓመት ሀሳብ ማንሸራሸሪያ እንዲሆን ወደ ተዘጋጀው የሙጎ የቀድሞ ተማሪዎች ገጽ
MUGO SCHOOL ALUMNI በሰላም መጣችሁ!!
በዚህ ገጽ የሙጎ ት/ቤት ምስረታ 50ኛ ዓመት በዓል እና ሌሎች ሙጎ ነክ የልማት መረጃዎችን የምንለዋወጥበት ስለሆነ በምንችለው ሁሉ እንድንደጋገፍ በትህትና እጠይቃሉ፡፡
አክባሪያችሁ አብራ አርጋ
07/12/2018
ውድ የአኽለል ሃይር ሥራ ባልተቤቶች፡-
የሙጎ መስጅድ እና የቁርዓን ማዕከል ግንባታ አላህን ቢያሻ ታህሳስ 7 ቀን 2011 ዓ.ም. የመሠረት ድንጋይ በማስቀመጥ ሥራው ይጀመራል፡፡ ለዚህም እስካሁን ቃል የተገባ በብር ከ660,000 ብር በላይ በዓይነት(ማቴሪያል) 750,000 ብር የሚያወጣ በመሰጂዱ ስም ገቢ የሆነ ብር ከ300,000 ብር በላይ ነው፡፡ እርሶም የዚህን የአላህ ቤት ግንባታ አላህ በሰጦት የአቅሞን ያግዙ ዘንድ አላህ የወፍቆት
1. የሂሳቡ ባለቤት ስም፡ ሙጎ መስጅድ
2. የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000266806028
3. በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
27/08/2016
ውድ የኻይር ሥራ ሰዎች ትምህርት ቤቶች የሚከፈቱበት ወቅት ስለደረሰ ለችግረኛ እና ወላጅ ለሌላቸው ልጆች እንድናደርስለቸው እባካችሁ የምትችሉትን የህል የትምህርት መርጃ መሣሪያዎችን አሁኑኑ መለገስ ጀምሩ፡፡ አላህ አቅሙንም ተግባሩንም ይስጣችሁ፡፡