ፍኖተ ቅኔ ዘመምህር ናሁ ሠናይ
ጊዜያተሂ አእላፈ እመ መከሩ አእላፍ።
አንተ ዘኀለይኮ ወዘወሰንኮ ኢይተርፍ።
28/12/2025
(ቅኔያት በእንተ በዓለ ቅዱስ ገብርኤል)
እመ ሰሐቦ ለወልድ "ፍቅረ ሰብእ" እምነ መንበሩ ብሑት።
ለገብርኤል መንገለ ባቢል ሰሐቦ እሳት።
ለመግደላዊት እሳት "ዘቀርበቶ" ከመ ትልክፎ በኃይላ።
አካለ ሠለስቱ ክርስቶስ ኢትልክፍኒ ይቤላ።
ንባበ ቃሉ ለወልድ "ኢተሐሰወ" በዘገብርኤል ምሥጢር።
እስመ ቆመ በስምዐ ሠለስቱ ነበልባል ነገር።
{ማቴ ፲፰፥፲፮}
(ዋይ ዜማ)
ለድንግል ቅድስተ ኵሉ
ሠለስቱ ደቂቅ እለ ኀየሉ ኀይሎ።
መሰልዋ በጸዊረ ነድ ዘይበልዕ ኩሎ።
እመ ነደ ጾሩ አምጣነ ጾረት አካሎ።
ለመለኮታዊ ኀያል ነበልባሎ።
ነበልባለ ነበልባለ ሴሎ።
(መወድስ)
እንዘ ደመና ይሬሲ መከየደ እግሩ
ለአካለ ሥሉስ ቅዱስ ሥዉረ መለኮት መለኮት።
ወበማይ ይጠፍር ጽርሐ ቅድሳቱ ብሑት።
ወደቂቅ ዘባቢሎን
ጠፈርዎ ለጽርሐ ቤቶሙ በኀያል እሳት።
ወረሰዩ ምክያዶሙ ዲበ ነድ መውዕይ አንጻረ እለ ናዳብ መለትት።
ወከመ የሐይል ኢያግመረ እቶነ እሳት ክሡት።
እንጻረ ውእቱ እስመ ነፍሑ ዘገብርኤል ነፋሳት።
ወዝናመ ዳኅን ዐቈሩ በመዝገቦሙ ድኅነት።
እምከዊነ ስምዕ ውቅያኖስ
እለ ሲድራቅ ደመናት።
(((መወድስ)))
በጽርሐ አርያም እሳት እንዘ ይትዌደሱ
ሠለስቱ ደቂቅ አጋዕዝተ ዓለም ዘይትአኰቱ።
ለእመ ሠለስቱ በስም ወበአካልሰ ሠለስቱ።
በነድ መለኮተ እሉ አሐዱ እሙንቱ።
ወበዳኅን ፈቃደሙ ሠለስተ ኢኮኑ ወኢኮኑ በውስቴቱ።
ነቢሮሙሂ በመንበሮሙ እቶነ እሳት እሳቱ።
ፍትሐ ጽድቅ ይፈትሑ ወበቅድመ ገብርኤል የሐትቱ።
ዘጽርሐ አርያም ባቢሎን ለነደ ነበልባል ፍጥረቱ።
ዘተትሕቱ ያሌዕሉ ወእለ ተልዕሉ ያቴሕቱ።
( ክብር ይእቲ)
ዘእንበለ ያምስጥ ተርፈ "ብእሴ ሔዋ "
በሕገ ቀራንዮስ ዝንቱ።
በአውኅዞ ደም ንጹሕ ዘበበፍኖቱ ፍኖቱ።
እስከ ተዐለላ ደመ አእዳዊሁ ክልኤቱ።
መልዕለተ መልበሱ ሕይወት ትእምርተ ደም
አምጣነ ተረክበ ቦቱ።
(ዕጣነ ሞገር)
ብእሴ ራማ ገብርኤል ዘኀያላነ አውደቀ።
እንዘ ይቀሥፋ በበትር ለለአጽዐቀ።
ለነደ ነበልባል ብእሲቱ እምድኅረ ፈትሓ ጥዩቀ
ሕገ ተዳደቀ ተዳደቀ
ቅድመ ፍትሐ ባቢል ቆመ እስከ ጊዜሁ አኅለቀ።
ከመ ያልሕቅ በንዋየ ዳኅን ሠለስተ ደቂቀ።
(አሠረ ነጋሢ)
ቤተ ክርስቲያን እምነ ዘወደይኪ
ምስጢረ ሞስጢራት ወርቀ።
ለዘበኀጢአት ተንተነ በልቡ ትከውኒዮ ሰዋቀ
ወታቀርቢዮ ለዘርሕቀ።
ሀገረ ሕይወት ሐዳሰ እስከነ አልጸቀ።
እስመ አንቲ ተሞጣሕኪ ጽድቀ።
#ረድኤቱ ለቅዱስ ገብርኤል ኢይትሌለየነ።
መምህር ናሁ ሠናይ ኃይሉ / memhr Nahusenay hailu
#ሰላም ለኵሉ ዓለም።
መምህር ናሁ ሠናይ ኃይሉ / memhr Nahusenay hailu
18/12/2025
ዐቢይ ጉባዔ ዘህንድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን። መምህር ናሁ ሠናይ ኃይሉ / memhr Nahusenay hailu #ሰላም ለኵሉ ዓለም።
10/12/2025
06/12/2025
(ቅኔ )
ስብሐት ለመድኀኔ ዓለም።
( ጉባዔ ቃና)
➜ ኦ ረሲዕ "ይሁዳ"ጊዜ ዕለተ ዓርብ ማሕምም።
በማይ ለዘሐጸበከ ኀጸብኮ በደም።
(ጉባዔ ቃና )
➜ፀሐየ ሰማይ ሳጥናኤል "ዘፈቀደ"ፈጣሬ ዚአሁ መሲለ።
እመልአከ ብርሃን ብሩሕ "ወጺኦ" መልአከ ጽልመት ተብህለ።
( ሚ በዝኁ )
➜ውስተ ቀራንዮ ሰማይ ተአምር ዐቢይ
አስተርአየ ወተርእየ።
ብእሲት ስቅለት እንተ ትለብስ ፀሐየ።
ወወርኅ ንጹሕ ታሕተ እገሪሃ አዳም ወከዋክብትሰ በህየ።
(ራእ ፲፪)
(መወድስ)
ጸሐፌ ድኅነት ረቅ እንዘ ይጽሕፍ
በአጻብዒሁ ኀምስ ዓውደ ቀራንዮስ መዐድም።
እንዘ ስመ ፀሐይ ይጽሕፍ በቀለመ ኀዘን ጸሊም ።
ጸሐፈ ስመ ኢየሱስ በቀይሕ ቀለም።
መልዕል መስቀል ረቀ ዚአሁ እስመ በየማኑ ቀይሕ ወጸሊም በጸጋም።
ቀለማትሂ ከዋክብት ዘበውስተ ሰማይ ማኅተም።
በማየ ስቅለት ተደምሰሱ እምተጽሕፎ ረቅ አርያም።
ወኩነኔ ስቅለት ኀለፈ ላዕለ ወርኀ ሰማይ ቅዉም።
ብርሃን እደ ዚአሁ አምጣነ ተወድየ ውስተ ደም።
#ስብሐት ለመድኀኔ ዓለም።
መምህር ናሁ ሠናይ ኃይሉ / memhr Nahusenay hailu
#ሰላም ለኵሉ ዓለም።
03/12/2025
(ቅኔ)
( በእንተ ካህናተ ሰማይ )
(ጉባዔ ቃና)
ሥርወ ጕንደ ክህነት ኮነ "በሰማይ" በካህናተ ሰማይ ዘሌቁ።
ወበምድር ኖኁ ሥርዓታተ ክህነት አዕፁቁ።
(ጉባዔ ቃና)
ክህነተ መላእክት ማይ ሕገ ተፈጥሮ አክበረ።
እስመ እምነ ላዕል ይውኅዝ መንገለ ታሕቲት ዘሠምረ።
( ሚ በዝኁ)
ካህናተ ሰማይ ዐበይት በዘሰማያዊት መቅደስ
ቅዳሴ እግዚእ ቀዲሶሙ።
ኀበ ቊርባኑ ኢቀርቡ ወእምኔሁ ኢጥዕሙ።
አምጣነ መሥዋዕቱሰ ወድቀ
ውስቴታ ለምድር እስከነ ተክዕወ ደሙ።
(ሥላሴ)
ለነ ለዘበምድር
ካህናተ ሰማይ አመሩነ
ምስጢረ ሰማይ ረቂቀ "ርቀቶ" ዘኢይትሐተት በኀይል።
#መብልዕ ከመ ኢሀለወ በሰማይ ልዑል።
ወዘ ነገረ "ዘምድሩ"እመ ነሐትት በብዕል።
በጊዜ ቅዳሴሰ እንተ ቃል።
እስመ ሥጋሁ ኢበልዑ ሕገ ሚካኤል።
ሕፁባነ በዘደም አስካል።
(መወድስ)
አይኑ የዐቢ ወይፈደፍድ
ከህነተ ሰብእኑ ወሚመ ከህነተ መላእክት ረሐቀ ሐማ።
እስመ ሰብእ በምድር ወመላእክትሰ በራማ።
ከዊኖሙ ካህናተ
#ነሥኡ በበእዴሆሙ ማእጠንተ ዘፌማ።
ወመሥዋዕተ ይሠውዑ ካህናተ ሰማይ በኢዮር
ወካህናተ ምድር በጰጥሮማ።
እደዊሆሙሂ ለዘበምድር ወለዘበሰማይ አእዋማ።
ነደ መለኮት ይገሥሣ ወኢይገሥሣ እስከ ደክማ።
ከመ በጉጠት ለከፋ ከናፍረ ኢሳይያስ ቃማ።
ፍሕመ ዘሱራፊ ዘኢክህላ ይተርጕማ።
#በረከቶሙ ለ፳ወ፬ቱ ካህናተ ሰማይ ወበረከተ ጻድቅ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ምስለ ኵልነ። #አሜን።
መምህር ናሁ ሠናይ ኃይሉ / memhr Nahusenay hailu
#ሰላም ለኵሉ ዓለም።
10/11/2025
+ፍቅር+
ወእምኵሉሰ ዘይቀድም ተፋቀሩ በበይናቲክሙ በምልአ ልብክሙ እስመ ተፋቅሮ ይደፍኖን ወይደመስሶን ለኵሎን ኀጣውእ።
( ፩ ጴጥ ፬፥፰)
#በፍቅር ኀጢአት ሁሉ እንዴት ይደመሰሳል?
#ከዚህ ይህ ቃል የምንረዳው #ፍቅር ኀጢአትን ሁሉ ይደመስሳል ማለት የነበረን ኀጢአት ይደመስሳል ማለት ሳይሆን
አስቀድሞ ኀጢአት እንዳይጸነስ፣እንዳይወለድ ይከላከላል ማለት ነው።
#ምክንያቱም ፍቅር ያለው ሰው፦ #በሰው ላይ ክፉ ሊሰራ አይችልም፣ ሊዋሽ አይችልም፣ ሰውን ሊገድል አይችልም፣ ሊያመነዝር አይችልም፣ሰውን ሊሰድብ አይችልም #ሲጠቀለል ክፉ የተባሉ ነገሮችን ሁሉ በሰው ላይ ሊያደርግ አይችልም።
(ሮሜ 13፥10)
#ታድያ ፍቅር የኀጢአትን ብዛት ይሸፍናል ማለት
ኀጢአት ተሸፍኖ እንዲቀር፣ኀጢአት እንዳይሰራ #አስቀድሞ ይከላለከላል ማለት ነው እንጂ ከተሰራ በኋላ ኀጢአትን ያጠፋል ማለት አይደለም።
#ሕጻን እንዳይጸነስ አስቀድመው የመከላከያ መድኀኒት እንደሚጠቀሙ ሁሉ
#ፍቅርም ፦ ኀጢአት የተባለ ሁሉ
እንዳይጸነስ ፣እንዳይወለድ አስቀድሞ ይከላለከላል ነው ማለት ነው።
#ስለዚህ ኀጢአትን ጸንሰን እንዳንወልድ ኀጢአትን ሁሉ የሚያመክን የፍቅርን መድኀኒት እንውሰድ።
#እርስ በእርሳችን በፍቅር እንኑር።
#ፍቅር የሕግ ሁሉ ማሰርያ ነውና።(ሮሜ 13፥10)
#ፍቅር ለባልንጀራው(ለሰው ሁሉ ) ክፉ አያደርግም ይላል።
#ስለዚህ #ሁላችን ፍቅር ይኑረን።
መምህር ናሁ ሠናይ ኃይሉ / memhr Nahusenay hailu
#ሰላም ለኵሉ ዓለም።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Website
Address
Addis Ababa
06/01/2026